ውሰደዉ (2x) ዛሬም ክብሩ ጌታ ለአንተ ነዉ ውሰደዉ (2x) ዛሬም ምሥጋናዬን ለአንተ ነዉ ለአንተ ነዉ (3x) ለአንተ ነዉ (2x) አዝ፦ መልካምነትህን አወራለሁ (4x) በተስፋ ለሚጠብቁህ በየዕለቱ ደግሞ አንተን ለሚሹት ታውቃለህ የሚታመኑህን ታጠግባቸዋለህ መልካምነትህን አዝ፦ መልካምነትህን አወራለሁ (4x) በመከራ ቀን መሸሸጊያ ተስፋዬ ነህ የእኔ መመኪያ ብቆጥረው ብዘረዝረው ከቁጥር በላይ ነው አንተ ያረከው ውሰደዉ (2x) ዛሬም ክብሩ ጌታ ለአንተ ነዉ ውሰደዉ (2x) ዛሬም ምሥጋናዬን ለአንተ ነዉ ለአንተ ነዉ (4x) ውሰደዉ (2x) ዛሬም ክብሩ ጌታ ለአንተ ነዉ ውሰደዉ (2x) ዛሬም ምሥጋናዬን ለአንተ ነዉ ለአንተ ነዉ (8x) አዝ፦ መልካምነትህን አወራለሁ (4x)