አዝ:- አይን ከማየት አይጠግብም ጆሮም ከመስማት አይሞላም በአለም ያለው ከንቱ ነው የከንቱ ከንቱ ከንቱ ነው ንፋስን እንደመከተል ነው (2x) እግዚአብሔር ሆይ በዘመኔ ይህን እሻለሁ ክብርህን ሳይ ብቻ እጠግባለሁ (2x) አምላኬ ሆይ በዘመኔ ይህ እሻለሁ ክብርህን ሳይ ብቻ እጠግባለሁ (2x) ሁሉን አየሁ ተመለከትኩ ከአንተ ሌላ እርካታ እንደሌለ አወቅኩ ሁሉም ከንቱ እጅግ ከንቱ ነው አንተን ማግኘት ጌታ የጥበብ ጥበብ ነው አዝ:- አይን ከማየት አይጠግብም ጆሮም ከመስማት አይሞላም በአለም ያለው ከንቱ ነው የከንቱ ከንቱ ከንቱ ነው ንፋስን እንደመከተል ነው (2x) እግዚአብሔር ሆይ በዘመኔ ይህን እሻለሁ ክብርህን ሳይ ብቻ እጠግባለሁ (2x) አምላኬ ሆይ በዘመኔ ይህ እሻለሁ ክብርህን ሳይ ብቻ እጠግባለሁ (2x) ሃብትም ንብረት አላፊ ነው ውበትም ደም ግባት ቁንጅና ጠፊ ነው ከሁሉም በላይ የምታስመካ አንተ ነህ ጌታ ሆይ የዘላለም ተስፋ አዝ:- አይን ከማየት አይጠግብም ጆሮም ከመስማት አይሞላም በአለም ያለው ከንቱ ነው የከንቱ ከንቱ ከንቱ ነው ንፋስን እንደመከተል ነው (2x) እግዚአብሔር ሆይ በዘመኔ ይህን እሻለሁ ክብርህን ሳይ ብቻ እጠግባለሁ (2x) አምላኬ ሆይ በዘመኔ ይህ እሻለሁ ክብርህን ሳይ ብቻ እጠግባለሁ (2x) ትውልድ ሄዶ ትውልድ ይመጣል ጸንቶ ሚኖር የለም ሁሉም ይለወጣል የማይለወጥ ፍጹም የሆነ አምላኬ ብቻ ነው ሁሌ የታመነ አዝ:- አይን ከማየት አይጠግብም ጆሮም ከመስማት አይሞላም በአለም ያለው ከንቱ ነው የከንቱ ከንቱ ከንቱ ነው ንፋስን እንደመከተል ነው (2x)