Song Lyrics

ጌታ ላመስግንህ

አዝ:- ጌታ ላመስግንህ ጌታ ልገዛልህ (4x) ክብር ክብር ሃሌሉያ ክብር ላንተ ይሁን (3x) እንዳልታወክ አምላኬ ሁልጊዜ አንተን እያየሁ የሚያስፈራኝ ማንም የለም ጋሻዬ ነህ ለዘላለም (2x) አዝ:- ጌታ ላመስግንህ ጌታ ልገዛልህ(4x) ክብር ክብር ሃሌሉያ ክብር ላንተ ይሁን (3x) ባንተ ላይ ለሚታመኑ በአንተም ለሚደገፉ በሰላም ትጠብቃለህ ከጥፋት ትጋርዳለህ (2x) አዝ:- ጌታ ላመስግንህ ጌታ ልገዛልህ (4x) ክብር ክብር ሃሌሉያ ክብር ላንተ ይሁን (3x) ዘመኑ እጅግ ቢያስፈራም ከቤትህ እኔ አልወጣም በስምህ ተጠርቻለሁ ዘላለም ለአንተ እኖራለሁ (2x) አዝ:- ጌታ ላመስግንህ ጌታ ልገዛልህ (4x) ክብር ክብር ሃሌሉያ ክብር ላንተ ይሁን (3x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection