አዝ:- አንተ ብሩክ ምንጭ ነህ (4x) ልብን የምታረካ ነፍስን የምትመልስ አንተ የሰላም ንጉሥ ነህ አንተ የሰላም አባት (2x) ሁለተኛ እንዳልጠማ አረካኸኝ ከሕይወት ውሃ አንተ ሕይወት መንገድ ሆንክልኝ በብርሃኔ ብርሃን አሳየኸኝ አከብርሃለሁ ክበር (3x) ክብር ለአንተ ይሁን (2x) አዝ:- አንተ ብሩክ ምንጭ ነህ (4x) ልብን የምታረካ ነፍስን የምትመልስ አንተ የሰላም ንጉሥ ነህ አንተ የሰላም አባት (2x) በሰፈሬ እንድታልፍ ጌታ ፍቅር ግድ አለህ ከቶ እንዳልጠፋ መጥተህ ታሪኬን ነገርከኝ ወደራስህ ዘንድ አስጠጋኽኝ አከብርሃለሁ ክበር (3x) ክብር ለአንተ ይሁን (2x) አዝ:- አንተ ብሩክ ምንጭ ነህ (4x) ልብን የምታረካ ነፍስን የምትመልስ አንተ የሰላም ንጉሥ ነህ አንተ የሰላም አባት (2x) እኔም በአንተ ስለረካሁኝ ብሩክ ምንጭ ነህ አወራለሁ በእውነት በመንፈስ እሰግዳለሁ አብ የሚሻውን አበዛለሁ አከብርሃለሁ ክበር (3x) ክብር ለአንተ ይሁን (2x)