አዳኝ ነህ ከእስራት ምትፈታ ለጠላጥህ የማትረታ የኔን ነፍስ ከጠላት ተሟግተህ አዳንካት ከእስራቷ ፈተህ አዝ:- ያዳንካትም ነፍሴ ሁልጊዜ ሁሌ ሁልጊዜ ክበር ትልሃለች ጌታ እየሱሴ (2x) ክበር ክበርልኝ ጌታዬ ክበር ክበርልኝ ንገሥ ንገሥልኝ ጌታዬ ንገሥ ንገሥልኝ ከነኃጥያቴ ያኔ ወደድከኝ ዘላለም ያንተው አደረከኝ ጌታ ሆይ በእውነት ፍቅር ነህ እኔን የሚወድድ ልብ አለህ አዝ:- ያዳንካትም ነፍሴ ሁልጊዜ ሁሌ ሁልጊዜ ክበር ትልሃለች ጌታ እየሱሴ (2x) ክበር ክበርልኝ ጌታዬ ክበር ክበርልኝ ንገሥ ንገሥልኝ ጌታዬ ንገሥ ንገሥልኝ የኔ ሩጫ ውጊያው ከንቱ ነው ሰልፉ የአንተ ነው አምናለሁ ቆሜ ማዳንህን እያየሁ ለነገም ተስፋ አደርግሃለሁ አዝ:- ያዳንካትም ነፍሴ ሁልጊዜ ሁሌ ሁልጊዜ ክበር ትልሃለች ጌታ እየሱሴ (2x) ክበር ክበርልኝ ጌታዬ ክበር ክበርልኝ ንገሥ ንገሥልኝ ጌታዬ ንገሥ ንገሥልኝ ማዳኑ ለሚፈሩት ቅርብ ነው ምህረቱ እስከልጅ ልጆች ነው እኔም ሳላቋርጥ እጠራሃለሁ ክብርህንም እንዳይ አምናለሁ አዝ:- ያዳንካትም ነፍሴ ሁልጊዜ ሁሌ ሁልጊዜ ክበር ትልሃለች ጌታ እየሱሴ (2x) ክበር ክበርልኝ ጌታዬ ክበር ክበርልኝ ንገሥ ንገሥልኝ ጌታዬ ንገሥ ንገሥልኝ ከልብ የማይጠፋ ዉለታ አለብኝ ጌታዬ ለኔ ያደረገልኝ በእድሜ ዘመን ሁሉ እገዛለታለሁ በቤቱም ሁሌ አዘማለሁ ተመስገን እለዋለሁ ከእግሩ ስር አሰግዳለሁ (2x) ምስጋናዬ ይብዛልህ ክበርልኝ ዛሬም አይነስብህ ይድረስልህ (ሃሌሉያ) አምላኬ ሆይ ለአንተ የምሰጠው ጠዋት ማታ ወዳንተ ማሳርገው ክበር ክበርልኝ ጌታዬ ክበር ክበርልኝ ንገሥ ንገሥልኝ ጌታዬ ንገሥ ንገሥልኝ በስራህ ነው ጌታ በስራህ በአዲስ ዝማሬ በአፌ የጨመርህ ልቤን በደስታ ስለሞላኸው ሁሌ ለአንተ እንድዘምር ነው ተመስገን እልሃለሁ ከእግሩ ስር አሰግዳለሁ (2x) ምስጋናዬ ይብዛልህ ክበርልኝ ዛሬም አይነስብህ ይድረስልህ (ሃሌሉያ) አምላኬ ሆይ ለአንተ የምሰጠው ጠዋት ማታ ወዳንተ ማሳርገው ክበር ክበርልኝ ጌታዬ ክበር ክበርልኝ ንገሥ ንገሥልኝ ጌታዬ ንገሥ ንገሥልኝ