Song Lyrics

መኖሪያዬ

አዝ:- መኖሪያዬ ነህ ጌታዬ መኖሪያዬ ነህ ኢየሱስ (2x) አሳርፈኸኛል እፎይ እፎይ ብያለሁ አንተን አግኝቻለሁ (2x) ወዳጅ እንደሌላቸው አልተዋችሁም አልረሳችሁም ብለህ ተናግረሃል ያልከውን ልትፈጽም አንተ ሄደሃል አንተ ባለህበት እኛን ልታኖረን ልታሳርፈን በቅርብ ትመጣለህ አሜን ጌታችን ቶሎ ናልን አዝ:- መኖሪያዬ ነህ ጌታዬ መኖሪያዬ ነህ ኢየሱስ (2x) አሳርፈኸኛል እፎይ እፎይ ብያለሁ አንተን አግኝቻለሁ (2x) በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ ማረፊያ አለ ተመለሱ ይብቃ ኑ ወደ እረፍቱ ግቡ ትላለህ ሰምቶ ላመነበት መኖሪያ አንተ ነህ ማረፊያ አንተ ነህ ነፍስን ከሚያጐድል ትጠብቃለህ ትጋርዳለህ አዝ:- መኖሪያዬ ነህ ጌታዬ መኖሪያዬ ነህ ኢየሱስ (2x) አሳርፈኸኛል እፎይ እፎይ ብያለሁ አንተን አግኝቻለሁ (2x) ወዳጅ እንደሌላቸው አልተዋችሁም አልረሳችሁም ብለህ ተናግረሃል ያልከውን ልትፈጽም አንተ ሄደሃል አንተ ባለህበት እኛን ልታኖረን ልታሳርፈን በቅርብ ትመጣለህ አሜን ጌታችን ቶሎ ናልን አዝ:- መኖሪያዬ ነህ ጌታዬ መኖሪያዬ ነህ ኢየሱስ (2x) አሳርፈኸኛል እፎይ እፎይ ብያለሁ አንተን አግኝቻለሁ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection