እኔስ እግዚአብሔር ሆይ በአንተ እመካለሁ በክንፎችህ ጥላ ሁልጊዜ አርፋለሁ በኔ ላይ የተሾምክ አንተ ብቻ ጌታ እገዛልሃለሁ ዛሬም በደስታ (2x) አዝ፦ግዛኝ አንተ ብቻ ግዛኝ እገዛለሁ ግዛኝ በሕይወቴ ላይ ግዛኝ ሾሜሃለሁ ግዛኝ አንተ ብቻ ግ ዛኝ እገዛለሁ ግዛኝ በልቤ ላይ ግዛኝ ሾሜሃለሁ አስፈራርተህ አይደል እኔን የጠራኀኝ በቀራንዮ ፍቅርህ ስበህ እየማረከኝ እስከ ሽምግልና ልትሸከመኝ የወደድከኝ ጌታ ለዘላለም ግዛኝ ለዘላለም ግዛኝ አዝ፦ግዛኝ አንተ ብቻ ግዛኝ እገዛለሁ ግዛኝ በሕይወቴ ላይ ግዛኝ ሾሜሃለሁ ግዛኝ አንተ ብቻ ግ ዛኝ እገዛለሁ ግዛኝ በልቤ ላይ ግዛኝ ሾሜሃለሁ ወደኸኛል ጌታ እኔም ወድሃለሁ የዘላለም ምርጫዬ አንተን አድርጌያለሁ የአንተ በመሆኔ በጣም ረክቻለሁ እጆቼን አንስቼ ግዛኝ እልሃለሁ ግዛኝ እልሃለሁ አዝ፦ግዛኝ አንተ ብቻ ግዛኝ እገዛለሁ ግዛኝ በሕይወቴ ላይ ግዛኝ ሾሜሃለሁ ግዛኝ አንተ ብቻ ግ ዛኝ እገዛለሁ ግዛኝ በልቤ ላይ ግዛኝ ሾሜሃለሁ