ተጨነቀ ተሰቃየ አፉን አልከፈተም ዝም አለ ታረደ እንደ በግ የእኔን ነፍስ ሊታደግ የእኔን ነፍስ ሊታደግ ተጨነቀ ተሰቃየ አፉን አልከፈተም ዝም አለ ታረደ እንደ በግ የእኔን ነፍስ ሊታደግ የእኔን ነፍስ ሊታደግ ሁሌ አስባለሁ ፍቅሩን ሁሌ እስበዋለሁ ፍቅሩን የኢየሱሴን የእውነተኛውን ሁሌ አስባለሁ ፍቅሩን ሁሌ እስበዋለሁ ፍቅሩን የኢየሱሴን የእውነተኛው የህማም ሰው ሆነ በደዌ ተመታ ፍቅር ነው እንደ በግ ተነድቶ እንዳልሆነ ጌታ ለእኔ ነው እሾሁን ጅራፉን ዘለፋውን ቻለ ፍቅር ነው መስቀል ተሸክሞ ደፋ ቀና እያለ ለእኔ ነው የእግዚአብሔርን ፈቃድ በእጁ ሊከውን ከነፍሱ ድካም ሊያይ ብርሃንን ታግሶታል አቤት ኢየሱሴ በጸሎት በእንባ ታክብረው ነፍሴ ጌታ እሰከሞቱ ሰው ወደደ ጌታ እስከ መስቀል ሞት ሰው ወደደ ይቅር በላቸው በሎ እየማለደ ጌታ እሰከሞቱ ሰው ወደደ ጌታ እስከ መስቀል ሞት ሰው ወደደ ይቅር በላቸው በሎ እየማለደ ኤሎሄ ኤሎሄ እያለ ተጣራ ፍቅር ነው እንደማይችል እራሱን ባዶ አደረገና ለኔ ነው እንደ ወንጀለኛ እየተዘለፈ ፍቅር ነው ስለ ሃጥያተኞች ነፍሱን አሳለፈ ለኔ ነው የእግዚአብሔርን ፈቃድ በእጁ ሊከውን ከነፍሱ ድካም ሊያይ ብርሃንን ታግሶታል አቤት ኢየሱሴ በጸሎት በእንባ ታክብረው ነፍሴ