Song Lyrics

የቤቴ ራስ

Bethlehem Tezera
Yehiwote Balebet
እውነተኛ ሰላሜ እውነተኛ ደስታ እውነተኛ ሄሄ እውነተኛ አሃ 2x የቤቴ ራስ የቤቴ ሞገስ የልቤ ፈውስ የልቤ ንጉሥ ኢየሱስ ፮x ካንተ ሌላ ለእኔ ማነው 2x ካንተ ሌላ ለእኔ ለምኔ 2x ካንተ ሌላ ለእኔ ማነው 2x ካንተ ሌላ ለእኔ ለምኔ 2x ልብ ሲፈካ እንደ አበባ ባገኘው ነገር ***** ደግሞ በዚያው ልክ የሃዘን ድባብ *** ሲያረገው ተስፋ ሲቆርጥ ስንቱ ይታያል በሕይወት ለዚህ አጭር እድሜ ማን ችሎት ግን አዋቂ ያው ልቡ በአምላክ ሲሆን ነው መደሰቱ የማይናወጥ ሰላሜን ደስታዬን አግኝቼአለሁ በኢየሱስ ጌታዬ የምድር ስኬት ሚሰጠው ምንድነው ከኢየሱስ ሌላ ደስታ አለ ባይ ማነው ሰው በምን ይረካል ልቡ ዓለሙ አያልፍም ልኩ ጌታ ነው የሰላም ጥጉ 2x ኢየሱስ ነው የደስታ ጥጉ 2x የቤቴ ራስ የቤቴ ሞገስ የልቤ ፈውስ የልቤ ንጉሥ ኢየሱስ ፮x ካንተ ሌላ ለእኔ ማነው 2x ካንተ ሌላ ለእኔ ለምኔ 2x ካንተ ሌላ ለእኔ ማነው 2x ካንተ ሌላ ለእኔ ለምኔ 2x
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection