Song Lyrics

ደግ ነህ

Bethlehem Tezera
Yehiwote Balebet
እስቲ ልለምን ስለምን ይሰጠኛል ነገሩ ደግሞ ላንኳኳ ሳንኳኳ ይከፈታል ደጁ/በሩ ደግሞ ልፈልግ ስፈልግ አገኛለሁ እግዚአብሔር በቃሉ አድርጉ እንዳለው በርከክ ስል ከእግሩ ስር ስወድቅ ይሄንን አይቶ ችላ ላይለኝ ይሞላል እንጂ የልቤ መሻቱን ይሰጠኛል እጁ አይሰስትም ደግ ነው አ/ር ደግ 4x እስቲ ልለምን ስለምን ይሰጠኛል ነገሩ ደግሞ ላንኳኳ ሳንኳኳ ይከፈታል ደጁ በሩ ደግሞ ልፈልግ ስፈልግ አገኛለሁ እግዚአብሔር በቃሉ አድርጉ እንዳለው ጉዳዬን ይዤ ወድያ ወዲህ አልልም መፍትሔ ያለው በርሱ ዘንድ ስለሆነ እድል ፈንታዬ በእጁ ነውና ይጠብቀኛል ሳይሰጥ ለሌላ ደግ ነው አ/ር ደግ 4x
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection