እግዚአብሔር ለቤቱ ቀንቷል ጠላትን ያዋርዳል አልዛቤልን ውሾች ይበሏታል ነብያትን ይታደጋል አያይአሃ ከእጆችዋም ያስመልጣል አልዛቤልን ውሾች ይበሏታል አዝ፦ ማነው ከኔ ጋር ያለው ማነው የሚበቀላት ከከፍታዋ ላይ ወርውሯት (2x) ቀድማ እራሷን አስጊጣ አለች ሰውን ልታስት ከከፍታዋ ላይ ወርውሯት (2x) መሸነፍ ከእንግዲህ ያብቃ ዛቻዋን ሰምቶ ድበቃ ውጣና ተበቀላት አልዛቤልን ውሾች ይብሏት መሸነፍ ከእንግዲህ ያብቃ ዛቻዋን ሰምቶ ድበቃ ውጪና ተበቀላት አልዛቤልን ውሾች ይብሏት አዝ፦ ማነው ከኔ ጋር ያለው ማነው የሚበቀላት ከከፍታዋ ላይ ወርውሯት (2x) ቀድማ እራሷን አስጊጣ አለች ሰውን ልታስት ከከፍታዋ ላይ ወርውሯት (2x) የተኛህ ንቃ ቀን ሳለ እሷ እያለች ምን ሰላም አለ አብረን እናስወግዳት አስጥላት እንዳታነሳት እኔ ባለሁበት ከተማ አይሰራም ግልሙትናዋ እኛም ባለንበት መንደር አይሰልጥን የእሷ ነገር