ንፋሱ ሲታዘዝልህ ባሕሩም ሲታዘዝልህ አየሁት ጌትነትህን ሁሉን ማድረግ መቻልህን (2x) ኦ ድንቅ ነህ ኦ (2x) ኦ ልዩ ነህ ኦ (2x) ልጠግብ አልቻልኩም አንተን አሞግሼ ክበር እልሃለሁ መልሼ መላልሼ (2x) ኦ ድንቅ ነህ ኦ (2x) ኦ ልዩ ነህ ኦ (2x) እስከዛሬ በሕይወቴ እጅግ የተደነቅኩበት አሰራር አደራረግህ እራሱም ያንተ ማንነት (2x) ኦ ድንቅ ነህ ኦ (2x) ኦ ልዩ ነህ ኦ (2x) ልጠግብ አልቻልኩምና አንተን አሞግሼ ክበር እልሃለሁ መልሼ መላልሼ (2x) ኦ ድንቅ ነህ ኦ (2x) ኦ ልዩ ነህ ኦ (2x) ያደረክልኝ በዛ በዛ ከቁጥር በዛ እንዲህ ነው ብዬ የምለውን ምላሽ እስካጣ (2x) ልጠግብ አልቻልኩምና አንተን አሞግሼ ክበር እልሃለሁ መልሼ መልሼ (2x) ኦ ድንቅ ነህ ኦ (2x) ኦ ልዩ ነህ ኦ (2x)