ጥንቅቅ አድርጐ ስራዬን ሰራልኝ(ተፈፀመ) እዳዬን በደሙ አወራረደልኝ (ተፈፀመ) እውነትና ምሕረትም ተስማሙልኝ (ተፈፀመ) ዘላለሜ በርሱ ቀን ተወሰነልኝ (ተፈፀመ) የማረፊያ አረገው ዘላለሜን የማረፍያ አረገው (3x) የደም ላብ እያላበው ፍቅር ግድ ስላለው (2x) እንወደው ዘንድ እንኳ ደምግባት እስኪያጣ (ተፈፀመ) የህማም ሰው ሆነ በደዌ ተመታ (ተፈፀመ) እንዲህ ባለመውደድ እንዲህ ባለፍቅር (ተፈፀመ) እራሱን አሳየኝ አምኜው እንድኖር (ተፈፀመ) የማረፊያ አረገው ዘላለሜን የማረፍያ አረገው (3x) የደም ላብ እያላበው ፍቅር ግድ ስላለው (2x) አብ አስቀድሞ በልጁ ወሰነኝ (ተፈፀመ) ወስኖም መረጠኝ ሊያፀድቀኝ (ተፈፀመ) የቃሉን ብርሃን በልቤ አበራው (ተፈፀመ) አድራሻዬን ሊያደርግ በሰማዩ ስፍራ (ተፈፀመ) የደስታ አረገው ዘላለሜን የደስታ አረገው (2x) የእፎይታ አረገው ዘላለሜን የእፎይታ አረገው (2x) የደም ላብ እያላበው ፍቅር ግድ ስላለው (2x) ተፈፀመ ተፈፀመ ተፈፀመ ተፈፀመ (2x)