Song Lyrics

ተሳልሜ አልሄድም

አነጋልኝ ዛሬን በዕድሜዬ ጨመረው (2x) በስሙ ዋጅቼ ቀኑን ልጀምረው (2x) አይ አይ አይ አይ ሳላመልክ መከንቱ አይ አይለፍ ዕለቱ አይ አይ አይ አምልኪው ተብዬ ተነግሮኝ ጀምሬ አምልኩት እላለሁ እኔ ደግሞ ዛሬ አምልኪው አምልኪው ተብዬ ጀምሬ አምልኩት እላለሁ እኔ ደግሞ ዛሬ እናም እግዚአብሔር የሚመለከው ጠጋ ተብሎ ነው እንዴ እግዚአብሐር የሚመለከው በእውነት በመንፈስ ነው አዝ፦ ማደሪያው ስር እሆናለሁ እንጂ ዙፋኑ ስር እሰግዳለሁ እንጂ ተሳልሜ አልሄድም ከደጅ (4x) ሃያራቱ ሽማግሌዎች ቅዱስ ቅዱስ እልፍ አእላፍ መላእክቱ ቅዱስ ቅዱስ ምስጋና አለው የተረፈ ከኔ የሚሻው ከቃሌ ባለፈ አምልኮ አለው የተረፈ እኔም ልዘምር ከቃሌ ባለፈ ሰው በከንፈሩ አምልኮ ልቡን ከእግዚአብሔር ቢያርቀው ልብን የሚመረምረው የአፉን ቃል ብቻ አይሰማው (2x) አዝ፦ ማደሪያው ስር እሆናለሁ እንጂ ዙፋኑ ስር እሰግዳለሁ እንጂ ተሳልሜ አልሄድም ከደጅ (4x) ለልቤ ጌታ ከልቤ ለልቤ ንጉስ ከልቤ እስኪ ልዘምር ከልቤ ዛሬም እንደልጅነቴ (2x) እኔ ያመንኩትን አውቃለሁኝ ልንገረው የሚሻ እኔ ያመንኩትን አውቃለሁኝ ልንገረው የሚሻ ጌታ ነው የመጀመሪያ ጌታ ነው የመጨረሻ አምላክ ነው የመጀመሪያ አምላክ ነው የመጨረሻ (2x) ሃይለኛ የመጀመሪያ ሃይለኛ የመጨረሻ ታዋቂ የመጀመሪያ ታዋቂ የመጨረሻ ዝነኛ የመጀመሪያ ዝነኛ ነው የመጨረሻ ንጉስ ነው የመጀመሪያ ንጉስ ነው የመጨረሻ ጌታ ነው የመጀመሪያ ጌታ ነው የመጨረሻ አምላክ ነው የመጀመሪያ አምላክ ነው የመጨረሻ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection