ቀን ጠብቆ ገሸሽ ይልብኝ ይሆን ወይ አለልኝ ስል ዓይንሽ ለአፈር ይለኛል ወይ ብዬ እንዳልል እንዳልሰጋበት ዛሬም አብሮኝ አለ ቤቴ ባይመቸውም ብዬ እንዳልል እንዳልሰጋበት ዛሬም አብሮኝ አለ ቤቴ ባይመቸውም (2x) እርሱማ እየበደልኩት ቻለኝ እርሱማ እየራቅኩት ቀረበኝ እርሱማ ሰለቸኝ ወዲያ አላለኝ (2x) ብሸሸው ሳይለቅ ጥብቅ ያደረገኝ ጌታ አይደል ወይ ጌታ አይደለም ዎይ ከነማንነቴ የወደደኝ ጌታ አይደለም ዎይ (2x) እያባበለኝ (3x) ተሸከመኝ (3x) በምክሩም ሲያስተምረኝ ደጉን ሲያሰየኝ እንደ አባት ሲቀጣኝ ፍቅር ማለት ምን እንደሆነ አወኩኝ መልሶ ሲያባብለኝ አለው ሲለኝ ሲያበረታታኝ ፍቅር ማለት ምን እንደሆነ አወኩኝ (2x) እያባበለኝ (3x) ተሸከመኝ (3x) ቀን ጠብቆ ገሸሽ ይልብኝ ይሆን ሆን ወይ አለልኝ ስል ዓይንሽ ለአፈር ይለኛል ወይ ብዬ እንዳልል እንዳልሰጋበት ዛሬም አብሮኝ አለ ቤቴ ባይመቸውም (2x) እርሱማ እየበደልኩት ቻለኝ እርሱማ እየራቅኩቱ ገረመኝ እርሱማ ሰለቸኝ ወዲያ አላለኝ (2x) ከሞት አፋፍ ነጥቆ ተስፋን የጨመረልኝ ጌታ አይደል ወይ ጌታ አይደለም ዎይ የተቆረጠውን የቀጠለልኝ ጌታ አይደለም ዎይ (2x) እያባበለኝ እያባበለኝ እያባበለኝ ተሸከመኝ ተሸከመኝ ተሸከመኝ (3x)