Song Lyrics

የዝማሬው ጉልበት

Bethlehem Tezera
Edimeye Bebetih Yilek
አዝ፦ የዝማሬው ጉልበት ያለው በአፌ ላይ (2x) ለአምላኬ የክብሩ ሙዳይ ለጠላቴ የበረዶ ድንጋይ ለእግዚአብሔር የክብሩ ሞዳይ ለጠላቴ የበረዶ ድንጋይ የዝማሬው ቅባት ያለው በእኔ ላይ (2x) ለአምላኬ የክብሩ ሙዳይ ለጠላቴ የበረዶ ድንጋይ ለእግዚአብሔር የክብሩ ሞዳይ ለጠላቴ የበረዶ ድንጋይ ሰልፉን ዓይኔ ተወው ልቤ ሲንድ በእጃቸው ገባሁ ዛሬ ሳልወድ ብዬ አምላኬን ምነው ስልህ ትዕዛዝ አወጣህ እንዲህ ሲል ማለዳ ቆሜ ተራራ ላይ ክብርን ዘምር ክብር እንድታይ እኔም ሰምቼው ስዘምር ሰደደባቸው ድብቅ ጦር ማልጄ ሆ ብዬ እንነሳለሁ ከበሮዬን አነሳለሁ ለአምላኬ ስዘምርለት ይረዳ የጠላቴ ጉልበት ማልጄ ሆ ብዬ እንነሳለሁ በገናዬን አነሳለሁ ለአምላኬ ስዘምርለት ይፈታ የጠላቴ ጉልበት አዝ፦ የዝማሬው ጉልበት ያለው በአፌ ላይ (2x) ለአምላኬ የክብሩ ሙዳይ ለጠላቴ የበረዶ ድንጋይ ለእግዚአብሔር የክብሩ ሞዳይ ለጠላቴ የበረዶ ድንጋይ የዝማሬው ቅባት ያለው በእኔ ላይ (2x) ለአምላኬ የክብሩ ሙዳይ ለጠላቴ የበረዶ ድንጋይ ለእግዚአብሔር የክብሩ ሞዳይ ለጠላቴ የበረዶ ድንጋይ ወደ ጓዳዬ እንደለመድኩት ለአምላክ ስዘምር እንዳደኩት ዛሬ አደባባይ ወጣሁና ሥሙን ጠራሁት እንደገና ብላቴኖችን የሚወደው እግዚአብሔር ቀባኝ ትሉ እንዴት ነው ክፉ መንፈስ ትቶኝ ሲሸሽ ጌታ ይከብራል ነግቶ እስኪመሽ ማልጄ ሆ ብዬ እንነሳለሁ ከበሮዬን አነሳለሁ ለአምላኬ ስዘምርለት ይረዳ የጠላቴ ጉልበት ማልጄ ሆ ብዬ እንነሳለሁ በገናዬን አነሳለሁ ለአምላኬ ስዘምርለት ይፈታ የጠላቴ ጉልበት አዝ፦ የዝማሬው ጉልበት ያለው በአፌ ላይ (2x) ለአምላኬ የክብሩ ሙዳይ ለጠላቴ የበረዶ ድንጋይ ለእግዚአብሔር የክብሩ ሞዳይ ለጠላቴ የበረዶ ድንጋይ የዝማሬው ቅባት ያለው በእኔ ላይ (2x) ለአምላኬ የክብሩ ሙዳይ ለጠላቴ የበረዶ ድንጋይ ለእግዚአብሔር የክብሩ ሞዳይ ለጠላቴ የበረዶ ድንጋይ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection