Song Lyrics

ኤልራሂም

Bethlehem Tezera
Edimeye Bebetih Yilek
የሱዋ አሜን አልሆሚን አዝ፦ ሲምር ይምራል ጌታ ሳያቅማማ ለአፍታ ላያስበው መልሶ እንባን ከዓይን አብሶ ይቅር ይላል ፈውሶ (2x) አላውቀውም ቢል ቢምል ቢክድም ራሱን ሊያድን ራሱን ቢወድም መልሶ ሲያዝን ሲፀፀት አየው የመንግሥቱን ቁልፍ በእጁ አስጨበተው ጌታ ይምራል ጌታ ይረሳል ኃጢአትን ደግሞ መቼ ያስታውሳል የማረኝ ነኝ የተወልኝ ላያወሳው ላይደግምብኝ (2x) አዝ፦ ሲምር ይምራል ጌታ ሳያቅማማ ለአፍታ ላያስበው መልሶ እንባን ከዓይን አብሶ ይቅር ይላል ፈውሶ (2x) ኃጢአት ቢያደርግም ምልስ ልብ ይዟል የምህረቱን ደጅ ፈጥኖ ያንኳኳል የተጻፈልን ለትምህርት ነው ምስክሩ ግን እንደ ልቤ ነው ጌታ ይምራል ጌታ ይረሳል ኃጢአትን ደግሞ መቼ ያስታውሳል የማረኝ ነኝ የተወልኝ ላያወሳው ላይደግምብኝ (2x) አዝ፦ ሲምር ይምራል ጌታ ሳያቅማማ ለአፍታ ላያስበው መልሶ እንባን ከዓይን አብሶ ይቅር ይላል ፈውሶ (2x) ድርሻውን ወስዶ ትቶ ቢወጣ እንዲያው ሲባዝን መቅኖውን አጣ ባሪያ ልሁን ሲል ዕድል ካገኘሁ የጠበቀው ግን ልጅነቱ ነው ጌታ ይምራል ጌታ ይረሳል ኃጢአትን ደግሞ መቼ ያስታውሳል የማረኝ ነኝ የተወልኝ ላያወሳው ላይደግምብኝ (2x) አዝ፦ ሲምር ይምራል ጌታ ሳያቅማማ ለአፍታ ላያስበው መልሶ እንባን ከዓይን አብሶ ይቅር ይላል ፈውሶ (2x) አዶናይ ሮሆሚን ራፋዬል ሮሆሚን ኤል ሮሆሚን አዶናይ ሮሆሚን የሱዋ ሮሆሚን
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection