Song Lyrics

አልቀርም በመና

Bethlehem Tezera
Edimeye Bebetih Yilek
አዝ፦ አደባባይ ላይ ሊገለኝ የማለ ነግቶለት እስኪያየው ልቡ እንደማለለ ሃማ ተሰቀለ (2x) [1] አልቀርም በመና ደጁ ላይ መጥናቴ እግዜር ለድሆች ደራሽ ነው ማለቴ (2x) በሀዘን ተመቶ ልቤ ባዘነባ ደጁ ላይ ቁጭ ብዬ ሲረዳኝ . (2) . አየኝና የእኔ ጌታ ራራልኛ ጌታዬ ራራልኛ (2x) የቀደመ መስሎት ጠላቴ ማልዶ ሲያስር ደባ አስጨመረልኝ ሞገስ አስደረበልኝ ካባ (2x) የረቀቀ መስሎት ጠላቴ ማልዶ ሲያስር ደባ አስጨመረልኝ ሞገስ አስደረበልኝ ካባ (2x) ጌታ ከላይ ቀደመ አዋጅ በአዋጅ ተሻረ ሆ ለእኔም ፀሐይ ወጣልኝ ነጋ ሌቱ ነጋልኝ (2x) አዝ፦ አደባባይ ላይ ሊገለኝ የማለ ነግቶለት እስኪያየው ልቡ እንደማለለ ሃማ ተሰቀለ (2x) [1] አልቀርም በመና ደጁ ላይ መጥናቴ እግዜር ለደሆች ደራሽ ነው ማለቴ (2x) በሀዘን ተመቶ ልቤ ባዘነባ . (1) . ደጁ ላይ ቁጭ ብዬ ሲረዳኝ . (2) . አየኝና የእኔ ጌታ ራራልኛ ጌታዬ ራራልኛ (2x) አምላክ አለን የታመኑትን ሜዳ የማይጥል (2x) አምላክ አለን የለመኑትን ሜዳ የማይጥል (2x) አምላክ አለን የሚያመልኩትን ሜዳ የማይጥል (2x) አምላክ አለን የሚወዱትን ሜዳ የማይጥል (2x) አምላክ አለን የታመኑትን ሜዳ የማይጥል (2x) አምላክ አለን የለመኑትን ሜዳ የማይጥል (2x) አምላክ አለን የሚያመልኩትን ሜዳ የማይጥል (2x) አምላክ አለን የሚወዱትን ሜዳ የማይጥል (2x) ሲያልምልኝ ቢያድር ጠላቴ እንዴት ማጥ እንድገባ አስጨመረልኝ ሞገስ አስደረበልኝ ካባ አስጨመረልኝ ሞገስ አስደረበልኝ ካባ (2x) ጌታ የምስኪን ደራሽ እንባ ጸሎትን መላሽ ኦ ሰማ ሰምቶ መጣልኝ ደርሶ ሳቅ አረገልኝ ሆ (2x) ያስጥላል በመላ የእኔ ጌታ አውሬ እንዳይበላ (2x) አለው ምህረትህ ለጸኑት ባለመነሳት አለው ምህረትህ ለጸኑት ባለመነሳት (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection