Song Lyrics

አንተን ብቻ

Bethlehem Tezera
Abet Amilake
ትኩር ብዬ ትክ ብዬ አንተን ብቻ አያለሁ (2x) አይሃለሁ (2x) እዛ ጋ አለው ዋጋ (4x) ግራ ገብቶኝ ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ ኑሮ ትክት ሲለኝ አንተን ብቻ አያለሁ መሄድ አቅቶኝ ስወድቅ ስነሳ ጉልበቴም ሲላላ አንተን ብቻ አያለሁ ዓይኖቼን ቀና አርጌ ያልከኝን አስታውሳለሁ መከራዬንም ሃዘኔንም ያን ጊዜ እረሳዋለሁ (2x) እዛ ጋ አለው ዋጋ (4x) መድኃኒቴ የልቤ ወዳጅ አንተ አትጥልምና አንተን ብቻ አያለሁ አንዴ መለስ አንዴ ደግሞ ዞር አያውቅህምና አንተን ብቻ አያለሁ ደመና አይቼ አይደለም ጌታዬ ክበር የምልህ በተስፋዬ ላይ ቆማለሁ በምድረ በዳ አይሃለሁ (2x) እዛ ጋ አለው ዋጋ (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection