Song Lyrics

ዋናዬ

Bethlehem Tezera
Abet Amilake
ኢየሱስ የግል ነው የግል ነው ኢየሱስ የግሌ ነው አየደል የጋራ አልናጠቀውም ከማንም ጋራ ኢየሱስ የግል ነው የግል ነው ኢየሱስ የግልሌ ነው አየደል የጋራ አልደራደርም ከማንም ጋራ አዝ፦ ዋናዬ ኢየሱስ ነው ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው ዋናዬን አላስነካም ካለ እሱ ትርፍም የለም (2x) በኢየሱስ ከሚመጡብኝ የማገኘው ይቅርብኝ በጌታ ከሚመጡብኝ የማገኘው ይቅርብኝ (2x) ጠላቴ ሊያጓጓኝ አንድ ነገር ቢያሳየኝ ብኩርናዬን አልሽጥም የምስር ወጥ ይቅርብኝ ከዔሳው ተምሬያለሁ ለምንም ሆኛለሁኝ ጠላቴ ሊያጓጓኝ አንድ ነገር ቢያሳየኝ ኢየሱስ አልሽጥም ሰላሳ ብር ይቅርብኝ ከይሁዳ ተምርያለሁ ለምንም ሆኛለሁኝ አዝ፦ ዋናዬ ኢየሱስ ነው ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው ዋናዬን አላስነካም ካለ እሱ ትርፍም የለም ዋናዬ ኢየሱስ ነው መኖር እንኳን ትርፍ ነው ዋናዬን አላስነካም ካለ እሱ መኖር የለም በኢየሱስ ከሚመጡብኝ የማገኘው ይቅርብኝ በጌታ ከሚመጡብኝ የማገኘው ይቅርብኝ በኢየሱስ ከሚመጡብኝ የሚሰጡኝ ይቅርብኝ በጌታ ከሚመጡብኝ የሚሰጡኝ ይቅርብኝ እሳቱ እጥፍ ቢነድም ለምስሉ አልሰግድም እግዚአብሔር አምላኬ ነው አምኜው ነው ብሞትም ሊገለጥ ካለው ክብር ሳስተያየው አይቆጭም ለምን አንደመረጠኝ ይህንን አሰምራለሁ ከሁሉም አስቀድሜ ጥሪዬን አከብራለሁ የእምነት አባቶቼን ያለፉትን እያየሁ እርሱን ለማክበር ለርሱ ለመኖር እሽቀዳደማለሁ እሽቀዳደማለሁ (3x) እሽቀዳደማለሁ እሽቀዳደማለሁ ከእንግዲህ እልደለል ለጊዜያዊ ነገር እግዚአብሔር ያሰበልኝ የዘላለም ቁም ነገር ከዚህ አይበልጥብኝም የቀረው ሁሉ ቢቀር አወዳድሬ ይሻለኛል ብዬ እንዳልናገር የእኔ ኢየሱስ ከምንም ጋር አይወዳደር አስተያይቼ ይሻለኛል ብዬ እንዳልናገር የእኔ እግዚአብሔር ከነጭራሹ አይወዳደር ጭክን አድርጌ ቆርቻለሁ ለኢየሱስ ብቻ እኖራለሁ አልመለስም ወደኋላ ጠላቴ መለከት ቢነፋ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection