እግዚአብሔር ድንቅ ነገር ነው ያደረገልን (2x) ሳንጠፋ ቀኑ ሳይጨልም ደረሰልን (2x) እግዚአብሔር ድንቅ ነገር ነው ያደረገልን (2x) ሳንጠፋ ሳይመሽብን ደረሰልን (2x) ወጥመዱ ተሰባበረ እኛም አመለጥን (2x) አመለጥን (4x) አይቶ ልቡ አልችል ሲለው አንድያ ልጁን ሰደደው (2x) አይቶ ልቡ አልችል ሲለው የኔ ጌታ አንድያ ልጁን ሰደደው (2x) ወዶ ስለመረጥኝ በአብ ቀኝ አስቀመጠኝ (2x) ወዶ ስለመረጥኝ ኢየሱሴ በአብ ቀኝ አስቀመጠኝ (2x) ተናጠቀልኝ ጠላቴን ተበቀለልኝ (2x) ተናጠቀልን ጠላትን ተበቀለልን (2x) አመለጥን (4x) የእግዚአብሔር ምሕረቱ ስፋቱ ጥልቀቱ (2x) የጌታዬ ቸርነቱ ብዛቱ ጥልቀቱ (2x) አይደረስበትም (4x) አንድያ ሆኖ ከሰማያት መጣ በኩር ሆኖ ወደሰማይ ገባ ወንድሞቹን አስከትሎ ኋላ አንድያ ሆኖ ከአባቱ እቅፍ ወጣ በኩር ሆኖ ወደአባቱ ገባ እኛን እኛን አስከትሎ ኋላ ጠላቴ ከንቱ ነው ልፋቱ ከንቱ ነው እኔ እንደሁ በኢየሱስ ካመለጥሁ ቆየሁ ጠላቴ ከንቱ ነው እሩጫው ከንቱ ነው እኔ እንደሁ በኢየሱስ ካመለጥሁ ቆየሁ እኔ እንደሁ በጌታ ካመለጥኩ ቆየሁ እኔ እንደሁ በኢየሱስ ካመለጥሁ ቆየሁ አመለጥቁኝ (6x)