Song Lyrics

ክብር ለአንተ

Bethlehem Tezera
Abet Amilake
ጠዋት ሳልል ማታ አቀርባለሁ ምሥጋና (2x) ጠዋት ሳልል ማታ እሰዋለሁ ምሥጋና (2x) ዕለቱን ሙሉ ክበር ብዬ ብዬ አይበቃኝም እንዲሁማ በቀላሉ አይወጣልኝም ዕለቱን ሙሉ ንገሥ ብዬ ብዬ አይበቃኝም እንዲሁማ በቀላሉ አይወጣልኝም ክበር ብዬ ሳልጨርስ ይመሽብኛል ይመሽብኛል ንገሥ ብዬ ሳልጨርስ ይነጋብኛል ይነጋብኛል (2x) ዕለቱን ሙሉ ክበር ብዬ ብዬ አይበቃኝም እንዲሁማ በቀላሉ አይወጣልኝም ዕለቱን ሙሉ ንገስ ብዬ ብዬ አይበቃኝም እንዲሁማ በቀላሉ አይወጣልኝም ጌታ ተብሎ ምን ይቀጠላል (2x) የምጋሥና ቃል ሁሉም አንሶሃል (2x) አምላክ ተብሎ ምን ይቀጠላል (2x) የዝማሬ ቃል ሁሉም አንሶሃል (2x) አንተን ማምለኪያ (2x) እስከዛሬም አንሷል ቢጨመርም ያንሳል እድሜ ልክም ያንልሳል ዘላለምም ያንሳል (2x) ግን ያለኝን አልቆጥብም ያንሳል ብዬ አላቆምም (2x) ዳር ዳር አልልም አንተን ለማመስገን አገባለሁ ምስጋናው መሃል (2x) ዳር ዳር አልልም አንተን ለማመስገን አገባለሁ አምልኮ መሃል እገባለሁ ዝማሬው መሃል ማልችለው አለማምለክ ነው ምያቅተኝ አለማምለክ ነው አምልኮ አውቅበታለሁ እንዲያውም አሳምራለሁ (2x) እኔ ምያቅተኝ እኔ የማልችለው አለማመስገን አለማምለክ ነው (2x) ጌታ (፲2x) ክብር ለአንተ እንጂ ለማን ይሰጣል (2x) ክበር ለአንተ ነው እንጂ ለማን ይገባል (2x) ከትላንት ይልቅ ዛሬ አንተን ላከብር ተነሳስቻለሁ ተነሳስቻለሁ (2x) ክብር ለአንተ እንጂ ለማን ይሰጣል (2x) ክበር ለአንተ ነው እንጂ ለማን ይገባል (2x) የአንተን ምሥጋና ለማንም አልሰዋም (2x) የአንተን ክብር ለማንም አልስጠም (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection