Song Lyrics

መዳኔ

Bethlehem Tezera
Abet Amilake
የትኛውም ላይ ልቤን አልጥልም ጌታዬን ከማውቅ የቱም አይበልጥም ሆነልኝ ከምለው በሕይወት ዘመኔ አንዱና ትልቁ መዳኔ ነው ለእኔ (2x) መዳኔ መዳኔ መዳኔ ነው ለእኔ (2x) ምን ልይ ምን ልፍጠር ከዚህ በላይ አዳነኝ እኮ ወርዶ ከላይ በምህረቱ ደግሞ ሁሌ ልጄ ብሎ አንዴ ወዶኛል ላይጠላኝ ምሎ (2x) የትኛውም ላይ ልቤን አልጥልም ጌታዬን ከማውቅ የቱም አይበልጥም ሆነልኝ ከምለው በሕይወት ዘመኔ አንዱና ትልቁ መዳኔ ነው ለእኔ (2x) መዳኔ መዳኔ መዳኔ ነው ለእኔ (2x) ለእኔ ስላረገው ያንሳል ምሥጋና ከሞት አፋፍ ነው ያዳነኝና ለእኔ ስላረገው ያንሰዋል አምልኮ ከሲዖል ጣር ነው ያዳነኝ እኮ ያንሳል አምልኮ ከሞት አፋፍ ነው ያዳነኝ እኮ ያንሳል ምስጋና ከሲዖል ጣር ነው ያዳነኝና የትኛውም ላይ ልቤን አልጥልም ጌታዬን ከማውቅ የቱም አይበልጥም ሆነልኝ ከምለው በሕይወት ዘመኔ አንዱና ትልቁ መዳኔ ነው ለእኔ (2x) መዳኔ መዳኔ መዳኔ ነው ለእኔ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection