Song Lyrics

ውሎዬ በምህረትህ ነው

Bethlehem Tezera
Abet Amilake
ጣል አደረኩት ሁሉን በአንተ ላይ ሁሉ የሚያምረው በአንተ ሆኖ ሳይ (2x) ጭንቀቴን ወዴያ ጥያለሁ ተጨንቄ ምን እጨምራለሁ ሀሳቤን ወዲያ ጥያለሁ አስቤ ምን እጨምራለሁ (2x) ሰው በልቡ ብዙ ሀሳብ አለው የሚሆነው ግን አንተ ያልከው ነው ሰው በልቡ ብዙ ሀሳብ አለው የሚፀናው ግን አንተ ያልከው ነው ነገን ስለማላውቀው ለምን እጨነቃለሁ ሲመሽ ሲነጋ እያየሁ አንተን አከብርሃለሁ ነገን ስለማላውቀው ለምን እጨነቃለሁ መሽቶ ሲነጋልኝ ማመስገን ነው ያለብኝ ሰው በልቡ ብዙ ሃሳብ አለው የሚሆነው ግን አንተ ያልከው ነው ሰው በልቡ ብዙ ሃሳብ አለው የሚፀናው ግን አንተ ያልከው ነው ነገን ስለማላውቀው ለምን እጨነቃለሁ ሲመሽ ሲነጋ እያየሁ አንተን አከብርሃለሁ ነገን ስለማላውቀው ለምን እጨነቃለሁ መሽቶ ሲነጋልኝ ማመስገን ነው ያለብኝ በሬን እኔ ጠብቄው ከምን አመልጣለሁ የአንተ ጥበቃ ነው ከክፉ የሚያስጥለው (2x) ውሎዬ በምህረትህ ነው አዳሬ በቸርነትህ ነው (2x) እኔ የኔ የምለው እስኪ ምን አለ አለኝ ዛሬም ነገም አንተ አስተማማኝ (2x) ውሎዬ በምህረትህ ነው አሃሃ አዳሬ በቸርነትህ ነው ኦሆሆ (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection