ተቀብሎኛል ( በሃምሳሉ አድርጎ የፈጠረኝ የባህሪው ተካፋይ ያደረገኝ በ በደል በ ሃጥያቴ እንድጠፋ መች ወዶ አላስችል ሲለው ከላይ ይልቅ በ ፍቅር ወዶ ተቀብሎኛል ( የመዳኔ ቀንድ ነው የህወቴ መጀመሪያ አዲስ ፍጥረት ያረገኝ የኑሮዬ መመሪያ ( አንተ የእኔ ነህ ብሎኛል እኔም የርሱ ነኝ ብያለሁ የኑሮዬ አጋር ያረኩት ላልለየው ወደድኩት ( የወደደኝ እኔን ጠራኝ የጠራኝ ፍጹም አጸደቀኝ ጸድቂአለሁ ቃሉ አክብሮኛል ሰማያዊ ዘጋ አድርጎኛል ሆ የወደደኝ እኔን ጠራኝ የጠራኝ ፍጹም አጸደቀኝ ጸድቂአለሁ ቃሉ አክብሮኛል ሰማያዊ ዘጋ አድርጎኛል ሆ ልጄ ሲለኝ (አያፍርም) የኔ ሲለኝ (አያፍርም) ( ለምንድነው ያላፈረብኝ ስለማላሳፍረው ( ለምንድነው ያላፈረብህ ስለማታሳፍረው ( ለምንድነው ያላፈረብሽ ኪዲ ፦ ስለማላሳፍረው ( ስለማናሳፍረው (፰)