Song Lyrics

የደስታ ዘይት

Bereket Alemu
Wedo Zemach
መከራን ባየሁበት ዘመን ክፉንም ባየሁበት ፈንታ የ ደስታን ዘይት ከላዬ አፈሰሰልኝ በላዬ ኢየሱስ ጌታዬ(2) (2) ለቅሶዬን በ ደስታ ቀየረልኝ አሃሃ ቀየረልኝ እምባዬን ካይኔ ላይ አበሰልኝ አሃ አበሰልኝ አ ሃ ሃ ጠላቶች በኔ ላይ በተነሱ ጊዜ አ ሃ ሃ በ ፍርሃት ውስጥ ስባኝ ሆኜ በ ትካዜ (2) ሰላም ላንተ ብሎ ሃዘን ተከልክሎ (2) አሳዳጆቼ ወድቀው በ ዙሪያዬ አየሁ አሄ ሄ ባምላኬ ተመተው (2) መከራን ባየሁበት ዘመን ክፉንም ባየሁበት ፈንታ የ ደስታን ዘይት ከላዬ አፈሰሰልኝ በላዬ ኢየሱስ ጌታዬ(2) (2) ለቅሶዬን በ ደስታ ቀየረልኝ አሃሃ ቀየረልኝ እምባዬን ካይኔ ላይ አበሰልኝ አሃ አበሰልኝ አብሮነቱ ከኔ ጋር ሆነና ኢየሱስ አብሮኝ ሆነና ለዋውጦ ቀያይሮ አስዋበኛ አቆመኝ እንደገና አዝማቼ ! አዝማቸ ነው ከፊተ ሚወጣው በ ጦርነቴ ላይ ድልን የሚያመጣ (2) አስጨናቂዎቼን ባንድ ቃል በትኖ ተራመድ ብሎኛል ተራራውን ደልድሎ ከ እንግዲማ ኖራለሁኝ ያምላኬ ስም እየተጠራ የኔ ኩራት ወጌ ማረጌ ኢየሱሴ ደራሽ ለ ነፍሴ (4)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection