ጌጤ ወርቄ ውበቴ ደም ግባቴ ኢየሱሴ አንተ ነህ ሽልማቴ (2) ሽልማቴ ሽልማቴ ኢየሱሴ አንተ ነህ ሽልማቴ (2) ከ ነገድ ቋንቋ በ ልጁ የዋጀኝ ወደከበረ መንግስቱ ያፈለሰኝ ከላይ ሲመጣ የተቀበልኩት ስጦታዬ ወራሽ አረገኝ የ እርስቱ ተካፋይ (5) ሽልማቴ ሽልማቴ ኢየሱሴ አንተ ነህ ሽልማቴ (2) እኔን ለማድረግ ባለጠጋ ሆነህ ባዶ ውበት ሊሰጠኝ በኔ ምትክ ተሰቃይቶ በሰማያዊ በረከቱ ባረከኝ በ ጸጋው ሙላት በ መንፈሱ ከበበኝ (5) ሽልማቴ ሽልማቴ ኢየሱሴ አንተ ነህ ሽልማቴ (2) የታረደው ኢየሱስ ፋሲካዬ የሞትን ጣር ገፈፈልኝ ከላዬ ዳግም ህይወት አገኘሁ ታደስኩኝ የ እግዚአብሔር ልጅ በመሆን ጸደኩኝ አ ሃ ሃ ጸደኩኝ (2) አ ሃ ሃ ከፍ አልኩኝ (2) አ ሃ ሃ ከበርኩኝ (2) አ ሃ ሃ (2) ማንም የተጠማ ይምጣና ከ ህይወት ውሃ ይጠጣና በ ሰላም ይኑር በ እርጋታ ብሎ ተናግሮአል ይሄ ጌታ እኔም ሰማሁት ወዳጄን የ ህይወት መንገድ መሪዬን ውጬዋለሁኝ መድሃኒቴን አትርፌአታለሁ ይህች ነፍሴን ሽልማቴ ሽልማቴ ኢየሱሴ አንተ ነህ ሽልማቴ (2)