Song Lyrics

አልረሳውም

Bereket Alemu
Wedo Zemach
ያደረክልኝን ውለታ በምንም በምንም አልረሳም ከየት እንዳነሳኸኝ በምንም በምንም አልረሳም (2x) ከትላንቱ ለሊት ካስፈሪው ከዚያ ከጨለማ ነጥቀህ ስታወጣኝ ኢየሱስ ማነው በዓይኑ ያላየ ማነው ጆሮው ያልሰማ ቁሻሻዬን ሸክሜን አራግፈህ ሰው ስታደርገኝ ያደረክልኝን ውለታ በምንም በምንም አልረሳም (5x) መነሻ እንደሌለው መድረሻዬ ላይ ቆሜ የምሥጋና ቃሌን ለማጠፍ የረዳኝን ወዲያ ብዬ ከእናቴ ማህጸን ስወጣ በስኬት ካባ ተሽሜ ይህ ይመስል አልነካኝ ነፋሱ የማለፊያው የችግሬ እኔም እንዳልሆነ አላወራም ቆሜ ማን ረድቶኝ ማን አግዞኝ አልልም (3x) ጉልበቴ አመጣልኝ አልልም (3x) ጥበቤ በዝቶ እውቀቴ አልልም (3x) ያከማቸሁት ይህ ሃብቴ አልልም (3x) አላስብም እንደበረታሁ አላስብም ከ እግዚአብሔር/ከፀጋው ውጪ አላስብም በጉብዝናዬ አላስብም አለፍኩት ብዬ (2x) ከልጅነቴ እስከ እውቀቴ ያሳደከኝ ያስተማርከኝ (2x) በፍቅር እጅህ አጉርሰኸኛል መምህሬ ነህ መች ይረሳኛል (2x) ውጪውን አላየውም ላፍታ አልደሰት በግብዝ ትዝታ ገብቶኛል በቤቴ ያረከው አብዝተህ ለእኔ ያትረፈረፍከው (2x) በእጄ ያለው ወርቅ አይሁንብኝ (2x) አላቀለውም አይወድቅብኝም (2x) በአንተ ጉያ ነው ዘላለሜ (2x) ስምህ ሆንዋል የኑሮ አለሜ (2x) ና ና ና ና ና ና (4) ውለታህ(አልረሳም) ጥበቃህን(አልረሳም) ምህረትን (አልረሳም) እኔ አልረሳም (አልረሳም) ምህረትን (አልረሳም) ፍቅርህን (አልረሳም) ያረከውን (አልረሳም) ከቶ አልረሳም (አልረሳም) አልረሳም ውለታህን (አልረሳም) ጥበቃህን (አልረሳም) ፍቅርህን (አልረሳም) እኔ አልረሳም (አልረሳም) አሃ እኔ አልረሳም (አልረሳም) ዎዎው (አልረሳም) ኢየሱሴ (አልረሳም)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection