ነፍስም አልቀረልኝም (8) ወደድኩህ ስትለኝ ነፍስም አልቀረልኝም ልጄ ነህ ስትለኝ ነፍስም አልቀረልኝም ጸድቀሃል ስትለኝ ነፍስም አልቀረልኝም ተርፈሃል ስትለኝ ነፍስም አልቀረልኝም ተደስቻለሁ እኔ ተደስቻለሁ ባደራረግህ ኢየሱሴ ተደስቻለሁ ተደስቻለሁ በቃ ተደስቻለሁ ሰበብ ፈልጌ ፈላልጌ አመልክሃለሁ ተገርሜአለሁ እኔ ተገርሜአለሁ ባደራረግህ የኔ ወዳጅ ተገርሜአለሁ ተደንቄአለሁ በቃ ተደንቄአለሁ ሰበብ ፈልጌ ፈላልጌ አመልክሃለሁ አዋፋት ሲያዜሙ ተራሮች ሲዘሉ ወንዙ ሲያመልክህ ባህር ሲታዘዙ አየሁ አየሁና ዙሪያዬን ቃኝቼ ሳጣ የማየውን አማትሬ አይቼ እኔም በ ተራዬ ደሞ የ ድርሻዬን ልወጣ አልኩና ያዝኩ በገናዬን የ ምስጋና ነዶ (2) ሊያቀርብልህ መጣ ልቤ አንተን ወዶ (2) ተደስቻለሁ እኔ ተደስቻለሁ ባደራረግህ ኢየሱሴ ተደስቻለሁ ተደስቻለሁ በቃ ተደስቻለሁ ሰበብ ፈልጌ ፈላልጌ አመልክሃለሁ ተደስቻለሁ እኔስ ተደስቻለሁ ባደራረግህ የኔ ኢየሱስ ተደስቻለሁ ተገርሜአለሁ በቃ ተገርሜአለሁ ሰበብ ፈልጌ ፈላልጌ አመልክሃለሁ ቃል ሲወጣ ካፍህ ወደድኩህ (ወደድኩህ) ትኩረቴን ቀልቤን ገዛው ፈለኩህ በ አምልኮ በ ምስጋና ማደሪያህን አጥናለሁ በ እጣን ከርቤ ዙፋንህን ተደስቻለሁ እኔ ተደስቻለሁ ባደራረግህ ኢየሱሴ ተደስቻለሁ ተደስቻለሁ በቃ ተደስቻለሁ ሰበብ ፈልጌ ፈላልጌ አመልክሃለሁ ተገርሜአለሁ እኔ ተገርሜአለሁ ባደራረግህ የኔ ወዳጅ ተገርሜአለሁ ተደንቄአለሁ በቃ ተደንቄአለሁ ሰበብ ፈልጌ ፈላልጌ አመልክሃለሁ ነፍሴ ደስ የሚላት ነፍሴ የምታርፈው በ ምስጋና በ አምልኮ ስትውል ነው (2) አላውቅም ሌላ ደስታ ከዚህ ውጪ ለኔ በቃ አልፈልግም ሌላ አማራጪ በ ህልውና መገኘቱ ውስጥ መኖሬ የ ኑሮዬ ልምምድ ነው መዘመሬ አጥንቴም ስሜቴም ጅማቴም ነፍሴ እና ቁርጭምጭሚቶቼም ባንድላይ ለ ክብርህ ይዋሉ ለተሰሩበት አላማ ሳይጎሉ ተደስቻለሁ እኔ ተደስቻለሁ ባደራረግህ ኢየሱሴ ተደስቻለሁ ተደስቻለሁ በቃ ተደስቻለሁ ሰበብ ፈልጌ ፈላልጌ አመልክሃለሁ ተገርሜአለሁ እኔ ተገርሜአለሁ ባደራረግህ የኔ ወዳጅ ተገርሜአለሁ ተደንቄአለሁ በቃ ተደንቄአለሁ ሰበብ ፈልጌ ፈላልጌ አመልክሃለሁ