Song Lyrics

ለወንጌል

Bereket Alemu
Wedo Zemach
እ የ እግዚአብሔር ልጅ ያባቴ ልጅ የ ወንጌል ፍሬ በሞቱ ታድጎ ዘር ያረገህ ሆይ የ እግዚአብሔር ልጅ ያባቴ ልጅ እ እስኪ ለ ጌታ ለ ወዳጄማ ለ ኢየሱሴ አለምን ቢኮንን ቢያከብረው ህይወቴ ለ ወዳጄማ ለ ኢየሱሴ ብኖርለት ብንሆንለት ለ ወንጌሉ ደግሞስ ቢሞትለት ከኖሩስ ለ ወንጌል ከ ሞቱስ ለ ወንጌል ህይወት ከሰጡ አይቀር አክሊል ላለው ነገር እንደ ቀደሙቱ እንደ ሃዋርያቱ ወንጌሉን አምነውት ለ እርሱ እንደሞቱ እኔም ባለኝ ባጭር ዘመኔ ኖሬ ልለፍ ለዚህ መድኔ በጊዜውም ያለጊዜውም የ ወንጌሉ ቃል ይሰማ ላለም ( ማነው ደፋር ማነው ጀግና የቆረጠ ላለም የሞተ እንደ ጳውሎስ እንደ ጴጥሮስ ሞአች ተጋዳይ ገብቶት ህይወት እ ምድራዊ ኑሮ ያላሮጣቸው ያላጉዋጉዋቸው ጌታን ??? ሆኖ ራባቸው በ ምድር እያሉ ለ ሰማይ ሚኖሩ ለ ድካም ስንፍና ጥቅስ ያልደረደሩ ለ አለም ለ ዝና ጥቅም ያላደሩ ለ ወንጌል አደራ ታምነው የከበሩ ይሄን ምድር የተውንበት ይሄን ምድር የናቅንበት አለን እርስት አለን ክብር አልን አባት አለን ጌታ ለዚች አለም የሞትንበት ሰማይ ሰማይ የምንልበት አለን እርስት አለን ክብር አልን አባት አለን ጌታ መከራውን አልፈሩም ችግሩን አልፈሩም እስራት አልፈሩም መሞትን አልፈሩም በጸጋው ብርታት(አሃሃ ሃ ሃ ሃ ሃ) ሃይል እየታገዙ (አሃሃ ሃ ሃ ሃ) በክብር በመንፈሱ (አሃሃ ሃ ሃ ሃ) ሄዱ ገሰገሱ (አሃሃ ሃ ሃ ሃ)( ማነው ደፋር ማነው ጀግና የቆረጠ ላለም የሞተ እንደ ጳውሎስ እንደ ጴጥሮስ ሞአች ተጋዳይ ገብቶት ህይወት
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection