ኢትዮጵያ (4x) ስንጮህ ስናለቅስ ሳይሰማው ቀርቶ አይደል ላለማገዝ ላለመርዳት ብሎ አሁን ምናየውን ዳግም እንዳናየው እስከመጨረሻ ሊቀብረን ሊያስቀረን አዝ:- ኢትዮጵያ መከራሽ እንደዚህ የበዛው ጨለማው እንዲህ የበረታው የኢየሱሴ ስራ ይገለጥ ዘንድ ነው ስለ እግዚአብሔር ክብር ነው እንጂ ልትጠፊ አይደለም ልትዋረጂ ኢትዮጵያ (4x) ዛሬ የሚቀመስ ምንም ነገር ሳይኖር ነገ ይጠገባል ተርፎ ይሸጣል ቢለን የችግሩ ብዛት ግራ ቢያጋባንም ቃል ወጥቷል ከሰማይ መሆኑ አይቀርም አዝ:- ኢትዮጵያ መከራሽ እንደዚህ የበዛው ጨለማው እንዲህ የበረታው የኢየሱሴ ስራ ይገለጥ ዘንድ ነው ስለ እግዚአብሔር ክብር ነው እንጂ ልትጠፊ አይደለም ልትዋረጂ ሰው ደመናን አይቶ ሊዘንብ ነው ይላል አምላኬ በራሱ ተማምኖ ያወራል ተስፋ ገብቶላታል ላለሁባት ምድሬ እኔ እርግጠኛ ነኝ ታየዋልች ህልሜን አዝ:- ኢትዮጵያ መከራሽ እንደዚህ የበዛው ጨለማው እንዲህ የበረታው የኢየሱሴ ስራ ይገለጥ ዘንድ ነው ስለ እግዚአብሔር ክብር ነው እንጂ ልትጠፊ አይደለም ልትዋረጂ የኢትዮጵያን መባረክ አትጠራጠሩ ይሄ በተአምር አይሆንም አትበሉ እግዚአብሔር አለ ሆነ ነው በቃሉ እርሱ እውነተኛ አይዋሽም እመኑ አዝ:- ኢትዮጵያ መከራሽ እንደዚህ የበዛው ጨለማው እንዲህ የበረታው የኢየሱሴ ስራ ይገለጥ ዘንድ ነው ስለ እግዚአብሔር ክብር ነው እንጂ ልትጠፊ አይደለም ልትዋረጂ ኢትዮጵያ (4x)