አዝ:- ምን ነካት ምን ነካት ምን ሆነች አትበሉ ባይሆን የነካኝን ኢየሱሴን እዩ እዩልኛ እንዲህ ያዘመረኝ እኔን የኢየሱሴን ስራ እዩልኛ አደናንቁልኛ እዩልኛ አንዲህ ያስጨፈረኝ እኔን የኢየሱሴን ስራ እዩልኛ አደናንቁልኛ እዩልኛ ነፍሴን ለታደጋት ባለውለታዬ አውልቆ ለጣለው እድፋሙን ልብሴን ብንከባለልለት በሰበብ ባስባቡ ምን ነካት ያላቹህ እኔን አትታዘቡ ገና ገና አመልካለሁ ገና ገና እዘምራለሁ ገና ገና እሰግዳለሁ ገና ገና እዘላለሁ አዝ:- ምን ነካት ምን ነካት ምን ሆነች አትበሉ ባይሆን የነካኝን ኢየሱሴን እዩ እዩልኛ እንዲህ ያዘመረኝ እኔን የኢየሱሴን ስራ እዩልኛ አደናንቁልኛ እዩልኛ አንዲህ ያስጨፈረኝ እኔን የኢየሱሴን ስራ እዩልኛ አደናንቁልኛ እዩልኛ ስላልጠገበች ነው የዓለም ነገር እግዚአብሔር ቤት መጥታ እንዲህ ምትጨፍር አትበሉ የልጅ ነገር በቃ ቆርጦልኛል አሁን የሚያዘልልለኝ ሌላ እውነት ገብቶኛል ገና ገና አመልካለሁ ገና ገና እዘምራለሁ ገና ገና እሰግዳለሁ ገና ገና እዘላለሁ አዝ:- ምን ነካት ምን ነካት ምን ሆነች አትበሉ ባይሆን የነካኝን ኢየሱሴን እዩ እዩልኛ እንዲህ ያዘመረኝ እኔን የኢየሱሴን ስራ እዩልኛ አደናንቁልኛ እዩልኛ አንዲህ ያስጨፈረኝ እኔን የኢየሱሴን ስራ እዩልኛ አደናንቁልኛ እዩልኛ በዉበት በመንፈስ ከሆነ ከውስጤ እረፊ አትበሉኝ ላምልክ እንደልቤ ከዚም በላይ ካለ ምናለ ባደርገው የተሰራልኝን እኔ ነኝ የማውቀው ገና ገና አመልካለሁ ገና ገና እዘምራለሁ ገና ገና እሰግዳለሁ ገና ገና እዘላለሁ አዝ:- ምን ነካት ምን ነካት ምን ሆነች አትበሉ ባይሆን የነካኝን ኢየሱሴን እዩ እዩልኛ እንዲህ ያዘመረኝ እኔን የኢየሱሴን ስራ እዩልኛ አደናንቁልኛ እዩልኛ አንዲህ ያስጨፈረኝ እኔን የኢየሱሴን ስራ እዩልኛ አደናንቁልኛ እዩልኛ በአይምሮዬ ብሆን እኔስ ለሰው??? ????? ለአምላኬ ትልቅ ለሆነው አቀርብለታለሁ መስዋዕቴን በሙሉ መቼም ዝም አልልም ምድር ፍጥረት ስሙ ገና ገና አመልካለሁ ገና ገና እዘምራለሁ ገና ገና እሰግዳለሁ ገና ገና እዘላለሁ ገና እዘላለሁ ገና ገና እሰግዳለሁ ገና ኢየሱሴ ለታደገኝ ለጌታዬ ገና እዘላለሁ ገና ገና ገና (4x) ገና ገና (4x) (ገና እሰግዳለሁ ገና)