ቤት አለኝ ቤት አለኝ ቤት (2x) ስገባበት ኦሆ እርፍ ምልበት በሰማይ አለኝ ቤት አዝ:- የሰማዩን ቤቴን ሳስበው ይገርመኛል እደነቃለሁ እንደምድሩ አላፊ አይደለ ጸንቶ ሚኖር እጅግ ያማረ የሰው እጅ ጭራሽ ያልነካው ከአይምሮ በላይ የሆነው አምላኬ እራሱ የገነባው የምድር ሃብት ቢከማች የማይተካው አዝ:- የሰማዩን ቤቴን ሳስበው ይገርመኛል እደነቃለሁ እንደምድሩ አላፊ አይደለ ጸንቶ ሚኖር እጅግ ያማረ ችግርን የማላይበት ሃዘን ለቅሶ ከቶ የሌለበት አምላኬ ሚመለክበት ዘለዓለም እኔም ማርፍበት አዝ:- የሰማዩን ቤቴን ሳስበው ይገርመኛል እደነቃለሁ እንደምድሩ አላፊ አይደለ ጸንቶ ሚኖር እጅግ ያማረ ምንኛ እድለኛ ነኝ የእግዚአብሔር መንግሥት ወራሽ ነኝ አልሰጋም ምን እሆን ብዬ ዋስትና ስላለኝ ብዬ አዝ:- የሰማዩን ቤቴን ሳስበው ይገርመኛል እደነቃለሁ እንደምድሩ አላፊ አይደለ ጸንቶ ሚኖር እጅግ ያማረ ና ኢየሱስዬ ናልኝ ና ኢየሱስዬ ና ናልኝ በጣም ናፈቅከኝ እጅግ ናፈቅከኝ በጣም ናፈቅከኝ እጅግ ናፈቅከኝ (2x) በጣም ናፈቅከኝ እጅግ ናፈቅከኝ (2x)