ሳልጠራጠር ሁሉን ቻይነቱን አመልከዋለሁ እያየሁ ጉልበቱን/ሞገሱን ሳልጠራጠር ሁሉን ቻይነቱን አመልከዋለሁ እያየሁ ብርታቱን/ችሎቱን (2x) የእኔ/የእኛ ጌታ ሁሉንም ይችላል እስኪ የቱ ምንስ አቅቶታል የእኔ/የእኛ ጌታ ሁሉንም ይችላል ኧረ የቱ ምንስ አቅቶታል (2x) ግዙፉን ተራራ ማደላደል ነው ዎይ (እግዚአብሔርይህንን ይችላል) ጥልቁን ሸለቆ ውሃ መሙላት ነው ዎይ (እግዚአብሔርይህንን ይችላል) የተዘጋውን ደጅ መከፋፈት ነው ዎይ (እግዚአብሔርይህንን ይችላል) ለጨለመው ሕይወት ብርሃን መስጠት ነው ዎይ (እግዚአብሔር ይህንን ይችላል) ይችላል ይችላል ፥ ይችላል እርሱ ይችላል ይችላል ይችላል ፥ ይችላል ጌታ ይችላል ይችላል ይችላል ፥ ይችላል በደንብ ይችላል ይችላል ይችላል ፥ ይችላል ጌታ ይችላል አንሱ ካለ ማንሳት እንጂ ድንጋዩን መከራከር መሟገቱ ለምን ሕያው ይሁን ይፈታ እንጂ አልዓዛር ከሰው እኩል ይቁም ይብቃ ለክብር ሁሉን ቻዩ ተናገረ ቃል አወጣ እስከመቼ ያለማመን ብሎ ጣጣ የማይሆነውን የሚያደርግ እንዲሆን ያለረዳት ያለአጋዥ ብቻውን ክብር ሁሉ ለእርሱ ብቻ ለእግዚአብሔር (3x) ሳልጠራጠር ሁሉን ቻይነቱን አመልከዋለሁ እያየሁ ጉልበቱን/ሞገሱን ሳልጠራጠር ሁሉን ቻይነቱን አመልከዋለሁ እያየሁ ብርታቱን/ችሎቱን (2x) የእኔ/የእኛ ጌታ ሁሉንም ይችላል እስኪ የቱ ምንስ አቅቶታል የእኔ/የእኛ ጌታ ሁሉንም ይችላል ኧረ የቱ ምንስ አቅቶታል (2x) የሞተውን ተነስ ውጣ ማለት ነው ዎይ (እግዚአብሔርይህንን ይችላል) የታሰረውን ሰው ፈትቶ መልቀቅ ነው ዎይ (እግዚአብሔርይህንን ይችላል) እንቆቅልሽ ፍቺ መልስ መስጠት ነው ዎይ (እግዚአብሔርይህንን ይችላል) የጠላትን ሃሳብ ማፈራረስ ነው ዎይ (እግዚአብሔርይህንን ይችላል) ይችላል ይችላል ፥ ይችላል እርሱ ይችላል ይችላል ይችላል ፥ ይችላል ጌታ ይችላል ይችላል ይችላል ፥ ይችላል በደንብ ይችላል ይችላል ይችላል ፥ ይችላል ጌታ ይችላል