Song Lyrics

እናመልክሃለን

Azeb Hailu
Bemejemeria Egziabher
ናመልክሃለን እናከብርሃለን እንቀድስሃለን እንወድስሃለን አንተ እኮ ጌታ ነህ አንተ እኮ ንጉሥ ነህ አንተ እኮ ክቡር ነህ አንተ እኮ ልዩ ነህ ያለ ልክ ያለ ገደብ ከፍ ከፍ ያልከው በምሥጋና የተፈራህ የክብር ዘውድ የጯንከው የቃላት መደምደሚያ የዜማ ሁሉ ቅላጼ አይበቃህም አይገልጸህም ከዚህ በላይ ነህ ንጉሴ ( 2x) እናመልክሃለን እናከብርሃለን እንቀድስሃለን እንወድስሃለን አንተ እኮ ጌታ ነህ አንተ እኮ ንጉሥ ነህ አንተ እኮ ክቡር ነህ አንተ እኮ ልዩ ነህ የምድር አለቆች ሃያላን ነገስታቶች በለጠጎች ጥበበኞች ፈራጅና መሳፍንቶች የቱንም ያህል ታላቅ ክቡር ሥም ቢኖራቸው ያነተ ስም ግን ከተጠራ ከእግርህ ስር ነው መገኛቸው ( 2x) የለህም መሳይ (፫x) በምድር በሰማይ የለህም እኩያ (፫x) ኦ ሃሌሉያ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection