Song Lyrics

አንተ መልካም ነህ

Azeb Hailu
Enitarek
የሰላም እንከን የሌለው አምላኬ ሁሌም የሚይስበው ግሩም ነው ታማኝነቱ ለዘለዓለም ቸር ነው አቤቱ (2x) ሃይልም የእኔ ነው ብርታትም የእኔ ብለህ እንዳልከኝ ደጉ መድኔ እኔም አምኜ ተጠግቼሃለሁ ክብርህን አየሁ እኔም አምኜ ተጠግቼሃለሁ ማዳንህንአየሁ አዝ፦ አንተ መልካም ነህ (3x) የእኔ ጌታ አንተ መልካም ነህ ለእኔ መልካም ነህ (3x) ሁልጊዜ ለእኔ መልካም ነህ አሃሃሃ የመልካምነትህን ብዛት አሃሃሃ የበጐነትህን ዳር አሃሃሃ ማንስ ተናግሮ አበቃ አሃሃሃ ማንስ አቆመ ከመቁጠር አሃሃሃ ትላንትም መልካም ዛሬም መልካም አሃሃሃ ለዘለዓለም መልካም ነህ አሀሃህ አንተን ወዶ ክቡር ጌታ አሃሃሃ ከማንስ ጋር ላስተያይህ አዝ፦ አንተ መልካም ነህ (3x) የእኔ ጌታ አንተ መልካም ነህ ለእኔ መልካም ነህ (3x) ሁልጊዜ ለእኔ መልካም ነህ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection