አዝ፦ ለጌትነቱ ወሰን የለዉ ይህንን አምላክ ማን ልበለዉ በምንስ ቋንቋ ስለርሱ ላውራ ታምራቶቹን የፍቅሩን ሥራ (2x) (አሃሃሃሃ) ከምድር ጫፍ እስከ ጫፍ (አሃሃሃሃ) እርሱን ያመልካሉ (አሃሃሃሃ) ትዕዛዙን ይሰማል (አሃሃሃሃ) ንፋስ ማዕበሉ የሰማይ ሠራዊት የሚያውጁለት በጐነቱንና የርሱን ጌትነት (2x) አዝ፦ ለጌትነቱ ወሰን የለዉ ይህንን አምላክ ማን ልበለዉ በምንስ ቋንቋ ስለርሱ ላውራ ታምራቶቹን የፍቅሩን ሥራ (2x) (አሃሃሃሃ) ክብርን እንዲያወሩ (አሃሃሃሃ) ያበጃጀሃቸው (አሃሃሃሃ) የሚያሞጋግሱህ (አሃሃሃሃ) እንዴት ብዙ ናቸው አእላፋት በሰማይ እልፎች በምድር ድንቅ ነህ ይሉሃል አንተን እግዚአብሔር አእላፋት በሰማይ እልፎች በምድር ጌታ ነህ ይሉሃል አንተን እግዚአብሔር አዝ፦ ለጌትነቱ ወሰን የለዉ ይህንን አምላክ ማን ልበለዉ በምንስ ቋንቋ ስለርሱ ላውራ ታምራቶቹን የፍቅሩን ሥራ (2x) (አሃሃሃሃ) አፍ ያለው የሌለው (አሃሃሃሃ) መልእክት አለኝ ይላል (አሃሃሃሃ) የሰራኝ እግዚአብሔር (አሃሃሃሃ) ነው ብሎ ያወራል በግራና በቀኝ በሁሉም አቅጣጫ ፍጥረት የሚያወራው ያንተን ችሎት ብቻ በግራና በቀኝ በሁሉም አቅጣጫ ፍጥረት የሚያወራው ያንተን ስልጣን ብቻ አዝ፦ ለጌትነቱ ወሰን የለዉ ይህንን አምላክ ማን ልበለዉ በምንስ ቋንቋ ስለርሱ ላውራ ታምራቶቹን የፍቅሩን ሥራ (2x)