አዝ፦ አሃ አሃሃ ያኔ እንደወደደኝ አሃ አሃሃ ዛሬም ይወደኛል አሃ አሃሃ የእኔ ጌታ ፍቅሩ አሃ አሃሃ መች ቀንሶ ያውቃል አሃሃ እርሱ ያው ነው አልተለዋወጠም አሃሃ ምህረቱ ዛሬም አልጐደለም አሃሃ እርሱ ያው ነው አልተቀያየረም አሃሃ ቸርነቱ ዛሬም አልጐደለም ያኔ በመስቀል ላይ ሆኖ ኤሎሂ ያለላት ከሲዖል እንድትድን ወዶ የተሟገተላት ሞቶ እስከሚቀበር ድረስ የወደዳት ነፍሴ ትገዛለታለች ዛሬም እያለች ንጉሤ ወዶኛልና አዳነኝ እያለች ቅኔ ስትቀኝ ላልተለወጠው ማንነትህ ምሥጋናም አላት ለምህረትህ (2x) አዝ፦ አሃ አሃሃ ያኔ እንደወደደኝ አሃ አሃሃ ዛሬም ይወደኛል አሃ አሃሃ የእኔ ጌታ ፍቅሩ አሃ አሃሃ መች ቀንሶ ያውቃል አሃሃ እርሱ ያው ነው አልተለዋወጠም አሃሃ ምህረቱ ዛሬም አልጐደለም አሃሃ እርሱ ያው ነው አልተቀያየረም አሃሃ ቸርነቱ ዛሬም አልጐደለም በሕይወቴ ውጣ ውረድ ባልፍም በመከራ እርሱ ፈፅሞ አልተወኝም አለ ከእኔ ጋራ ዓመት ዘመን ቢለዋወጥ ቀንም በቀን ላይ እንከን አላየሁበትም ውዴም ፍቅሩ ላይ በምህረቱ ባለጠጋ ሆኖ አየሁ ወደ እርሱ ስጠጋ አይጨምርም አይቀንስ ፍቅሩ እርሱ ያው ነው በዘመኑ (2x) አዝ፦ አሃ አሃሃ ያኔ እንደወደደኝ አሃ አሃሃ ዛሬም ይወደኛል አሃ አሃሃ የእኔ ጌታ ፍቅሩ አሃ አሃሃ መች ቀንሶ ያውቃል አሃሃ እርሱ ያው ነው አልተለዋወጠም አሃሃ ምህረቱ ዛሬም አልጐደለም አሃሃ እርሱ ያው ነው አልተቀያየረም አሃሃ ቸርነቱ ዛሬም አልጐደለም የመልካምነቱን ብዛት ማን ቆጥሮ ይዘልቃል ከሰማያት ከፍ ያለ ነው ከሲዖል ይጠልቃል ማነው ወዳጅ እንደ ጌታ ከቶ በዓለም ላይ እንኳን ከሰው ከዚች በምድር የለም በሰማይ ወዶኛልና አዳነኝ እያልኩኝ ቅኔው ስቀኝ ላልተለወጠው ማንነትህ ምሥጋናም አለኝ ለምህረትህ (2x) አዝ፦ አሃ አሃሃ ያኔ እንደወደደኝ አሃ አሃሃ ዛሬም ይወደኛል አሃ አሃሃ የእኔ ጌታ ፍቅሩ አሃ አሃሃ መች ቀንሶ ያውቃል አሃሃ እርሱ ያው ነው አልተለዋወጠም አሃሃ ምህረቱ ዛሬም አልጐደለም አሃሃ እርሱ ያው ነው አልተቀያየረም አሃሃ ቸርነቱ ዛሬም አልጐደለም