አዝ፦ የጌታ መንፈስ በእኛ ላይ ነው (4x) ለታሰሩት መፈታትን ለእውሮችም ማየትን ወንጌልን ላልሰሙ ወንጌልን እንሰብክ ዘንድ ጌታ ቀብቶናል (2x) ወደ ዓለም ሁሉ እንድንሄድ የወንጌል እሳት እንድናነድ ከአብ ተቀብሎ ሰጠን ጌታ ኢየሱስ እኛን ላከን አዝ፦ የጌታ መንፈስ በእኛ ላይ ነው (4x) ለታሰሩት መፈታትን ለእውሮችም ማየትን ወንጌልን ላልሰሙ ወንጌልን እንሰብክ ዘንድ ጌታ ቀብቶናል (2x) አብ አባቴ እንደላከኝ እኔም እልካችኋለሁ ብሎ ተናገረ ኢየሱስ ኑ ሄደን መልእክቱን እናድርስ አዝ፦ የጌታ መንፈስ በእኛ ላይ ነው (4x) ለታሰሩት መፈታትን ለእውሮችም ማየትን ወንጌልን ላልሰሙ ወንጌልን እንሰብክ ዘንድ ጌታ ቀብቶናል (2x) የተሰጠንን ሃላፊነት አንየው በቸልተኝነት ሰጥቶናልና መንፈሱን እንውጣ እንስበክ ወንጌሉን አዝ፦ የጌታ መንፈስ በእኛ ላይ ነው (4x) ለታሰሩት መፈታትን ለእውሮችም ማየትን ወንጌልን ላልሰሙ ወንጌልን እንሰብክ ዘንድ ጌታ ቀብቶናል (2x)