Song Lyrics

ኃይልን የሚያስታጥቀኝ

Aster Yosef
Antew Tishalegnaleh
እግሮቼን እንደ ብሆር እግሮች የሚያበረታ በኮረብቶች ላይ ሊያቆመኝ የወደደዉ ለእጆቼ ሰልፍን ዘመቻን ያስተማረዉ (2x) ብርቱ አድርጐ ያቆመኝ ብርቱ አድርጐ (4x) ይሄ ነው እግዚአብሔር እርሱ ይሄ ነዉ ይሄ ነው አምላኬ እርሱ ይሄ ነዉ ይሄ ነው እግዚአብሔር እርሱ ይሄ ነዉ ብርቱ አድርጐ የሚያቆም ብርቱ አድርጐ (4x) አስጨናቂዎቼ የለጠጡብኝ ቀስት ከቶ አልደረሰብኝ (2x) ብርቱ ተዋጊ ነው አምላኬ እግዚአብሔር በዓይኑ ሰበረልኝ (2x) ከመቅደሱ ጢስ ወጥቶ ጠላቴን በተነ የማይወድቅ የመሰለውን ብርቱውን ዘረረ (2x) አዝ፦ ኃይልን የሚያስታጥቀኝ መንገዴን የሚያቀና እግሮቼን እንደ ብሆር እግሮች የሚያበረታ በኮረብቶች ላይ ሊያቆመኝ የወደደዉ ለእጆቼ ሰልፍን ዘመቻን ያስተማረዉ (2x) ብርቱ አድርጐ ያቆመኝ ብርቱ አድርጐ (4x) እጁ ተዘርግቷል ማንም አይመልስም (3x) እርሱን የሚነካ ማን አለ የሚደፍረው (3x) የየቀኖቹ ክፋት እኔን እንደሚያገኘኝ በክንፎቹ ጋርዶ በቀኙ ሰወረኝ (2x) አዝ፦ ኃይልን የሚያስታጥቀኝ መንገዴን የሚያቀና እግሮቼን እንደ ብሆር እግሮች የሚያበረታ በኮረብቶች ላይ ሊያቆመኝ የወደደዉ ለእጆቼ ሰልፍን ዘመቻን ያስተማረዉ (2x) ብርቱ አድርጐ ያቆመኝ ብርቱ አድርጐ (4x) ተስፋ ያደረግሁት አምላኬ ብርቱ ነው ብርቱ አድርጐ አቆመኝ ብርቱ አድርጐ አቆመኝ ለእጆቼ ሰልፍን ለጠላቴም ዘመቻን ውጊያን አስተማረኝ ውጊያን አስተማረኝ በጠላቴ ፊት ለፊት በዘይቱ ቀባኝ ሙ ሉ ኃይልን አስታጥቆ በክብር አቆመኝ (2x) አዝ፦ ኃይልን የሚያስታጥቀኝ መንገዴን የሚያቀና እግሮቼን እንደ ብሆር እግሮች የሚያበረታ በኮረብቶች ላይ ሊያቆመኝ የወደደዉ ለእጆቼ ሰልፍን ዘመቻን ያስተማረዉ (2x) ብርቱ አድርጐ ያቆመኝ ብርቱ አድርጐ (4x) ይሄ ነው እግዚአብሔር እርሱ ይሄ ነዉ ይሄ ነው አምላኬ እርሱ ይሄ ነዉ ይሄ ነው እግዚአብሔር እርሱ ይሄ ነዉ ብርቱ አድርጐ የሚያቆም ብርቱ አድርጐ (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection