አቤቱ በአንተ ታምኛለሁኝ (2x) ኢየሱስ በአንተ ታምኛለሁኝ (2x) አንተ አምላኬ ነህ ለዘለዓለም አንተ ንጉሤ ነህ ለዘለዓለም መታመኛዬ ነህ ለዘለዓለም ለዘለዓለም (2x) ከአንተ በቀር በጐነት የለኝም ጌታ ከአንተ በቀር በጐነት የለኝም ከአንተ በቀር በጐነት የለኝም ኢየሱስ ከአንተ በቀር በጐነት የለኝም (2x) የተማመንኩብህ የነፍሴ አለኝታዬ ለሕይወቴም ዋስትና ሆነሃል ጌታዬ (2x) መንፈሴን በሐሴት በደስታ ሞልተህ ያለ አንዳች ሥጋት ታኖረኛለህ ታኖረኛለህ ዕድል ፈንታዬ ነህ ጌታ ዕድል ፈንታዬ ነህ ዕድል ፈንታዬ ነህ ኢየሱስ ዕድል ፈንታዬ ነህ (2x) የውስጥ የልቤን በር በፍቅር አንኳኩተህ ክፈትልኝ ብለህ ፈቃዴን ጠይቀህ ወደ ልቤ ገብተህ ድካምሽን ስጭኝ እኔ ልሸከመው የሚል የልብ ወዳጅ ጌታ አንተን ብቻ አየሁ (2x) ዕድል ፈንታዬ ነህ ጌታ ዕድል ፈንታዬ ነህ ዕድል ፈንታዬ ነህ ኢየሱስ ዕድል ፈንታዬ ነህ (2x) አቤቱ በአንተ ታምኛለሁኝ (2x) ኢየሱስ በአንተ ታምኛለሁኝ (2x) አንተ አምላኬ ነህ ለዘለዓለም አንተ ንጉሤ ነህ ለዘለዓለም መታመኛዬ ነህ ለዘለዓለም ለዘለዓለም (2x) ከአንተ በቀር በጐነት የለኝም ጌታ ከአንተ በቀር በጐነት የለኝም ከአንተ በቀር በጐነት የለኝም ኢየሱስ ከአንተ በቀር በጐነት የለኝም (2x) መሸከም ቢያቅተኝ የሸክሙን ክብደት በፊትህ አስቀመጥኩት የጉድለቴን ብዛት (2x) እርዳታህ ከሠማይ ሲመጣልኝ ድንገት የከበደኝ ሁሉ ተንሳፎ አየሁት (2x) ዕድል ፈንታዬ ነህ ጌታ ዕድል ፈንታዬ ነህ ዕድል ፈንታዬ ነህ ኢየሱስ ዕድል ፈንታዬ ነህ (2x)