Song Lyrics

አምላኬ

Aster Yosef
Antew Tishalegnaleh
አዝ፦ አምላኬ ከአማልክት በላይ ታላቅ ነውና ሃሃ (3x) ጌታዬ ከአማልክት በላይ ታላቅ ነውና ሃሃ (3x) በፊቱ እጣንን ከማጠን በቀር አምልኮ ስግደትን ከማቅረብ በቀር ምሥጋናን ዝማሬን ከመስጠት በቀር ያለኝን በፊቱ ከማፍሰስ በቀር ሌላ ምን እሰጥሃለሁ ሌላ (4x) ሠማይ ከሠማያት በላይ ከፍ ብሎ ቢኖር ሌላ ሠማይ ጌታዬን ሊይዘው አይችልም ነውና ከሁሉም የበላይ (2x) የለውም የበላይ የበላይ የለውም የበላይ እርሱ ነው የበላይ የበላይ እርሱ ነው የበላይ ጌታዬ ነው የበላይ የበላይ ጌታ ነው የበላይ አዝ፦ አምላኬ ከአማልክት በላይ ታላቅ ነውና ሃሃ (3x) ጌታዬ ከአማልክት በላይ ታላቅ ነውና ሃሃ (3x) በፊቱ እጣንን ከማጠን በቀር አምልኮ ስግደትን ከማቅረብ በቀር ምሥጋናን ዝማሬን ከመስጠት በቀር ያለኝን በፊቱ ከማፍሰስ በቀር ሌላ ምን እሰጥሃለሁ ሌላ (4x) አየሁኝ የእርሱን ታላቅነት ተረዳሁ የብርታቱን ጉልበት ፅኑ ነው የለም ከእርሱ በቀር በሠማይ ቢሆን በዚህች ምድር (2x) እርሱ ነው የበላይ የበላይ እርሱ ነው የበላይ (2x) ጌታዬ ነው የበላይ የበላይ ጌታ ነው የበላይ አዝ፦ አምላኬ ከአማልክት በላይ ታላቅ ነውና ሃሃ (3x) ጌታዬ ከአማልክት በላይ ታላቅ ነውና ሃሃ (3x) በፊቱ እጣንን ከማጠን በቀር አምልኮ ስግደትን ከማቅረብ በቀር ምሥጋናን ዝማሬን ከመስጠት በቀር ያለኝን በፊቱ ከማፍሰስ በቀር ሌላ ምን እሰጥሃለሁ ሌላ (4x) በብርቱ ጉልበቱ ታመንኩኝ በፅድቅም ስራው ተመካሁኝ በክንዱ ሁሉንም ያዘዘ የምድርን ዳርቻ የያዘ ላድንቀው ዛሬም የእኔን ጌታ ላክብረው በጣፋጩ ዜማ ገዥ ነህ ሁሉንም የረታህ እያልኩኝ የለህም የበላይ የለህም የበላይ የበላይ የለህም የበላይ (2x) አንተ ነህ የበላይ የበላይ አንተ ነህ የበላይ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection