ነፍሱን እስከ መስጠት ወደደኝ የፍቅሩ ምርኮኛ አደረገኝ ሳይዋጋ እኔን ማረከኝ ሳይታገል ፍቅሩ አሸነፈኝ (2x) እኔም በተራዬ እንዳቅሜ ምላሼ ይሄ ነው ወዳጄ ደስ ካለህ ውዴ መውደዴ ይኸው እገልፃለሁ ማፍቀሬን ያለኝን ክብሬን እጥላለሁ ከእግርህ ሥር ወድቄ እሰግዳለሁ የነፍሴ ወዳጅ ነህ ኢየሱሴ በፊትህ ልስበረው ጠርሙሴን ከእግርህ ስር ይፍሰስ ሽቶዬ ፍቅሬን መግለጫ ነው ጌታዬ (2x) መውደዴን እገልፃለሁ መውደዴን (4x) እወድሃለሁ (8x) አጥፊዬ ተነስቶ ሊያጠፋኝ የሞት ጣር ይዞ ሲያስፈራራኝ ጠላቴም ሞትን ሲመኝልኝ አንተ ነህ ሕይወት ያወጅክልኝ አጥፊዬ ተነስቶ ሊያጠፋኝ የሞት ጣር ይዞ ሲያስፈራራኝ ጠላቴም ሞትን ሲመኝልኝ አንተ ግን በቅን ፈረድክልኝ እኔም በተራዬ እንዳቅሜ ምላሼ ይሄ ነው ወዳጄ ደስ ካለህ ውዴ መውደዴ ይኸው እገልፃለሁ ማፍቀሬን ያለኝን ክብሬን እጥላለሁ ከእግርህ ሥር ወድቄ እሰግዳለሁ የነፍሴ ወዳጅ ነህ ኢየሱሴ በፊትህ ልስበረው ጠርሙሴን ከእግርህ ስር ይፍሰስ ሽቶዬ ፍቅሬን መግለጫ ነው ጌታዬ (2x) መውደዴን እገልፃለሁ መውደዴን (4x) እወድሃለሁ (8x) ለዘለዓለም ለአንተ ታጨኹኝ በፍቅሩ ጥልቀት ተወደድኩኝ ንጉሤን ውበቴን ወደሃል ላትተወኝ ቃል ገብተህልኛል (2x) እወድሃለሁ (8x)