ዛሬም ጉልበታም ነኝ እንደ ትላንቱ ጉልበቴ አልደከመም አድርጐኝ ብርቱ መች ይሆንልኛል እኔስ ሳልይዘው ያንን ተራራዉ መች ይሆንልኛል እኔስ ሳልይዘው ያንን ኮረብታዉ ዛሬም ጉልበታም ነኝ እንደ ትላንቱ ዛሬም ጉልበታም ነኝ እኔ አልደከምኩ ምን ቁመቱ ቢረዝም ምን በፊቴ ቢገዝፍ ምን ቁመቱ ቢረዝም ምን በፊቴ ቢገዝፍ እኔን በፍፁም አያስፈራራኝ ከእኔ ጋር ያለው ነው አስተማማኝ (2x) አሃ አሃ እኔስ አልፈራ አሃ አሃ አልደነግጥ (2x) እርሱ እየሄደ ከእኔ ፊት ፊት እርሱ እየመራ ከእኔ ፊት ፊት እርሱ እየወጣ ከእኔ ፊት ፊት እየቀደመ ከእኔ ፊት ፊት እኔስ አልፈራ አልደነትጥ (2x) ዛሬም ጉልበታም ነኝ እንደ ትላንቱ ጉልበቴ አልደከመም አድርጐኝ ብርቱ መች ይሆንልኛል እኔስ ሳልይዘው ያንን ተራራዉ መች ይሆንልኛል እኔስ ሳልይዘው ያንን ኮረብታዉ ዛሬም ጉልበታም ነኝ እንደ ትላንቱ ዛሬም ጉልበታም ነኝ እኔ አልደከምኩ ጥላቸው ወጥቶ እየገፈፈ እግዚአብሔር ቀድሞ እያለፈ በርስቴ ላይ የተመሰጉት እግዚአብሔር በኃይሉ ሲበትን ሁሉን በእጄ አሳልፎ ሰጥቶኛል እድል ፈንታዬ ጌታ ሆኖልኛል (2x) አሃ አሃ እኔስ አልፈራ አሃ አሃ አልደነግጥ (2x) እርሱ እየሄደ ከእኔ ፊት ፊት እርሱ እየመራ ከእኔ ፊት ፊት እርሱ እየወጣ ከእኔ ፊት ፊት እየቀደመ ከእኔ ፊት ፊት እኔስ አልፈራ አልደነትጥ (2x) ጥላቸው ወጥቶ እየገፈፈ እግዚአብሔር ቀድሞ እያለፈ በርስቴ ላይ የተመሰጉት እግዚአብሔር በኃይሉ ሲበትን ሁሉን በእጄ አሳልፎ ሰጥቶኛል እድል ፈንታዬ ጌታ ሆኖልኛል (4x)