ቀናቶቼ በከንቱ ዓመታቶቼ በችኮላ እንዲሁ እንዳያልፉ ከዚህ በኋላ ዘመኔን በሙሉ በፊቴ ያለውን ያለ ፍሬ እንዳልሆን አስታጥቀኝ ኃይልን አዝ፦ ነፍሴ በኃይል በኃይል በኃይል እርግጥ ይሂ (2x) ወደላይ ወደላይ ወደላይ ውጪ (2x) ነፍሴ በኃይል በኃይል በኃይል እርግጥ ይሂ እልፍ እልፍ እልፍ አያልኩኝ የኋላዬን ወደኋላ እየተውኩኝ የተያዝኩበትን ለመያዝ ፈጥናለሁ ያለዋላ ማየት ሌላ ምን እሻለሁ አዝ፦ ነፍሴ በኃይል በኃይል በኃይል እርግጥ ይሂ (2x) ወደላይ ወደላይ ወደላይ ውጪ (2x) ነፍሴ በኃይል በኃይል በኃይል እርግጥ ይሂ ስለእኔ የሚያስበው ዘውትር መልካም ነው በጅምር የማይቀር ፍጻሜ ያለው የሚዳሰስ የሚጨበጥ አያለሁ ከዚህ የሚበልጥ (2x) (የሚጠነቀቅልኝ) የሚዳሰስ የሚጨበጥ አያለሁ ከዚህ የሚበልጥ (2x) ላልመለስበት እኔን ያስመለጠ ብርሃኑን ልኮ ከእጆቼ ያስጣለ እንደ ዓይኑ ብሌን የሚጠነቀቅልኝ የታቹን አስጥሎ የላዩን አስያዘ አዝ፦ ነፍሴ በኃይል በኃይል በኃይል እርግጥ ይሂ (2x) ወደላይ ወደላይ ወደላይ ውጪ (2x) ነፍሴ በኃይል በኃይል በኃይል እርግጥ ይሂ የሚዳሰስ የሚጨበጥ አያለሁ ከዚህ የሚበልጥ (2x) (የሚጠነቀቅልኝ) የሚዳሰስ የሚጨበጥ አያለሁ ከዚህ የሚበልጥ (2x)