Song Lyrics

አመሰግናለሁ

Aster Moges
Ene Aliwerdim
ሁልጊዜ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ዘወትር እርሱን ብቻ እባርካለሁ መሸ ብዬ አልልም እስኪነጋም አልጠብቅም ሌቱም እያቅላላ ቀን እንዲሆን አውቃለሁ ደጋግሜ ሳመሰግን ሥሙን እየጠራሁ ጌታ ነው አሃሃ አምላክ ነው ኦሆሆ ሁሌ ሲሰራ አሃሃ ትክክል ነው ኦሆሆ አደራረጉ አሃሃ ልዩ ነው ኦሆሆ ተዓምራቱ ኦሆሆ ብዙ ነው እስኪ ላመስግነው ቃላቴ ይሰማ ልቤ ከአንደበቴ ጋር እየተስማማ ሌላ ሌላው ይቅር ስለእርሱ ልናገር እጆቼም ይነሱ ስለሥሙ ክብር ይኼ ጌታ የሁሉ ጌታ ነው አኸኸ (3x) የበላይ የበላይ ሁሌም የበላይ ነው አኸኸ (3x) ይኼ ጌታ የሁሉ ጌታ ነው አኸኸ (3x) የበላይ የበላይ ሁሌም የበላይ ነው አኸኸ (3x) ታላልቁ ሥራው ድንቅ ተዓምራቱ ትኩር ብዬ ሳየው የእርሱ በጐነቱ አላስቀምጥ አለኝ እየቀሰቀሰኝ አመሰግነዋለሁ ተራው ስለደረሰኝ ይኼ ጌታ የሁሉ ጌታ ነው አኸኸ (3x) የበላይ የበላይ ሁሌም የበላይ ነው አኸኸ (3x) ይኼ ጌታ የሁሉ ጌታ ነው አኸኸ (3x) የበላይ የበላይ ሁሌም የበላይ ነው አኸኸ (3x) ሁልጊዜ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ዘወትር እርሱን ብቻ እባርካለሁ መሸ ብዬ አልልም እስኪነጋም አልጠብቅም ሌቱም እያቅላላ ቀን እንዲሆን አውቃለሁ ደጋግሜ ሳመሰግን ሥሙን እየጠራሁ ይኼ ጌታ የሁሉ ጌታ ነው አኸኸ (3x) የበላይ የበላይ ሁሌም የበላይ ነው አኸኸ (3x) ይኼ ጌታ የሁሉ ጌታ ነው አኸኸ (3x) የበላይ የበላይ ሁሌም የበላይ ነው አኸኸ (3x) ጌታ ነው አሃሃ አምላክ ነው ኦሆሆ ሁሌ ሲሰራ አሃሃ ትክክል ነው ኦሆሆ አደራረጉ አሃሃ ልዩ ነው ኦሆሆ ተዓምራቱ ኦሆሆ ብዙ ነው (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection