በመጥራቱ እና በሥጦታው ሁሉ የማይጸጸተው የቃልኪዳን አምላክ ነው (3x) እኔ የማመልከው (3x) በመጥራቱ እና በሥጦታው ሁሉ የማይጸጸተው የቃልኪዳን አምላክ ነው (5x) ቃሉን ልኮ መች ይቀራል እንዳለዉ ከተፍ ይላል አይመጣ አርፍዶ ያውቅበታል መድረስ ማልዶ አመልከዋለሁ (4x) ዕድሜ ልኬን ሙሉ ቀኑ እስኪሆን ሙሉ ዕድሜ ልኬን ሙሉ ቀኑ እስኪሆን ሙሉ (2x) አመልከዋለሁ ማነው እንደ ጌታ ማነዉ ማነዉ በቀኑ የሚደርስ ማነዉ ማነዉ እኔስ አላየሁም ማነዉ ማነዉ እኔስ አላገኘሁም አላየሁም (4x) እኔስ አላገኘሁም ጆሮው ሰምቶ ዝም አይልም እንዳላየ ሆኖ አያልፍም ትንሽ ትልቅ ብሎ አይልም ቃሉን ሊያደርገው ሲቸኩል አመልከዋለሁ (4x) ዕድሜ ልኬን ሙሉ ቀኑ እስኪሆን ሙሉ ዕድሜ ልኬን ሙሉ ቀኑ እስኪሆን ሙሉ (2x) አመልከዋለሁ ማነው እንደ ጌታ ማነዉ ማነዉ በቀኑ የሚደርስ ማነዉ ማነዉ እኔስ አላየሁም ማነዉ ማነዉ እኔስ አላገኘሁም አላየሁም (4x) እኔስ አላገኘሁም