Song Lyrics

እኔ አልወርድም

Aster Moges
Ene Aliwerdim
ሥራው ታላቅ ነው የተሰጠኝ በፍፁም መውረድ አይቻለኝ (2x) እኔ አልወርድም እኔ አልወርድም (2x) መቼም ከከፍታው ላይ አልነቃነቅም (2x) አልነቃነቅም አልነቃነቅም ከከፍታዬ ላይ በፍፁም አልወርድም (2x) ውረጅ ለሚሉኝ እንዴት ብዬ አይሆንልኝም እንዴት ችዬ የልቡ ሳይደርስ እንዴት ብዬ አይሆንልኝም መውረድ ጥዬ (2x) ጌታን ስላየሁኝ መች ውስጤ ይፈራል ሁልጊዜ በአምላኬ ልቤ ይበረታል (2x) ሁሉን ሳልፈጽመው ሳልጨርሰው መች ይሆንልኛል ሳልደመድመዉ በከፍታው ላይ ከፍ ብዬ አልወርድም ብያለሁ ስላገኘሁ ልኬን (4x) እኔ አልወርድም እኔ አልወርድም (2x) መቼም ከከፍታው ላይ አልነቃነቅም (2x) አልነቃነቅም አልነቃነቅም ከከፍታዬ ላይ በፍፁም አልወርድም (2x) አይቼዋለሁ እኔ አልፈራም ልቤም በአምላኬ ይበረታል ሁሉን ሳልፈጽመው ሳልጨርሰው አይሆንልኝ ሳልደመድመዉ (2x) ጌታን ስላየሁኝ መች ውስጤ ይፈራል ሁልጊዜ በአምላኬ ልቤ ይበረታል (2x) ሁሉን ሳልፈጽመው ሳልጨርሰው መች ይሆንልኛል ሳልደመድመዉ በከፍታው ላይ ከፍ ብዬ አልወርድም ብያለሁ ስላገኘሁ ልኬን (4x) እኔ አልወርድም እኔ አልወርድም (2x) መቼም ከከፍታው ላይ አልነቃነቅም (2x) አልነቃነቅም አልነቃነቅም ከከፍታዬ ላይ በፍፁም አልወርድም (2x) እኔ አልወርድም እኔ አልወርድም (2x) መቼም ከከፍታው ላይ አልነቃነቅም (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection