Song Lyrics

እኔ ስዘምር

Asrat Mulachew
Hiwotih Hiwote
እኔ ስዘምር እጆቼን ሳነሳ ኢየሱስ እያልኩኝ ስሙን ሳነሳሳ ምን እያልኩ እንደሆን ያልገባው ሰው ካለ አንድ ነገር አለ ያዘመረኝ ደስተኛ ያረገኝ የኢየሱስ መንፈስ ነው /2/ ያዘመረኝ ደስተኛ ያረገኝ መንፈሱ አግኝቶኝ/ነክቶኝ መንፈስ ነው /2/ መንፈሱ አግኝቶኝ/ነክቶኝ /2/ እየዳሰሰኝ እያዘመረኝ ምን ያዘምረዋል ለምንስ ይጮሃል ምንስ የተለየ ነገር አግኝቶታል ብሎ ለሚጠይቅ ነገሩ ላልገባው ምክንያቴ አንድ ነው ያዘመረኝ ነፃነት የሰኝ የኢየሱስ መንፈስ ነው /2/ ያዘመረኝ ፈትቶ የለቀቀኝ የኢየሱስ መንፈስ ነው /2/ መንፈሱ አግኝቶኝ/ነክቶኝ /2/ እያስደሰተኝ እያዘመረኝ ምህረቱ መች አልቆ ዝማሬውስ ያልቃል መንፈሱ መች ርቆ አምልኮው ይጎድላል የደስታዬ ምክንያት ሆኖ አግኝቼዋለሁ ለርሱ እዘምራለሁ ቀንም ማታ ስራዬ ይሄ ነው ለርሱ መዘመር ነው ዛሬም ነገም ስራዬ ይሄ ነው ለርሱ መዘመር ነው ቀንም ማታ ስራዬን ሰራለሁ ላንተ ዘምራለሁ ዛሬም ነገም ስራዬን ሰራለሁ ላንተ ዘምራለሁ ቀንም ማታም ዝማሬ ላንተ ነው ደስታዬ ለሆንከው ለዘላለም ዝማሬ ላንተ ነው አፅናኜ ለሆንከው እየዳሰሰኝ እያዘመረኝእያዘመረኝ እየዳሰሰኝ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection