Song Lyrics

አባቴ ነህ

Asrat Mulachew
Amelkihalew
የማዳን እጆችህ ለኔ ኣላጠሩም ባብርሃም ያበቃም ቃልኪዳን የለህም አኔም አባት ምለውን አንተን አግኝቻለሁ ቤተሰብ አርገኸኝ ተቀላቅያለሁ አብርሃም ባያውቀኝ ደርሶ ባያስበኝ አንተ አባቴ ነህ ኣስራአኤል ባይገባው እግዜብሄር አንተ አባቴ ነህ ከአብርሃም ዘር ስሜ ባይጠራ አባቴ የምለው ጌታ አለ ከኔ ጋራ አባቴ የሆነልኝ ጌታ አለ ከኔ ጋራ ድንገት ሳላስበው ስሜ ተቀይሮ ስፍራዬም ሲለወጥ ባርነት ተሽሮ እኔ ምን ኣላለሁ ወደህ ካሳረፍከኝ አባት ሆኜሃለሁ አንተም ልጄ ካልከኝ እግዚኣብሄር አባቴ ሆኖኝ ወዳጅ ተዘልዬ አለሁኝ ዛሬም በርሱ እጅ ይኸው ምልከቱ ደሙ በግንባሬ ጌታ ቀድሞልኛል ሳያገኘኝ አውሬ o አንተ የኔ አባት ሆነህ ባለፍኳቸው አመታት የለም ያጣሁት
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection